Get Mystery Box with random crypto!

በአፍሪካ ዋንጫው አስደናቂ እንቅስቃሴ በማድረግ የጨዋታ ኮኮብ ተብሎ በመመረጡ በአፍሪካ ክለቦች አይ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

በአፍሪካ ዋንጫው አስደናቂ እንቅስቃሴ በማድረግ የጨዋታ ኮኮብ ተብሎ በመመረጡ በአፍሪካ ክለቦች አይን ውስጥ ገብቶ የነበረው እና በሊጉም አሉ ከሚባሉ የመሀል ስፍራ ተጨዋቾች አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ቡና አማካይ አማኑኤል ዮሀንስ ወደ ግብፅ ሊግ ለማምራት በንግግር ላይ መሆኑን መረጃዎች እየጠቆሙ ይገኛሉ

SHARE @ethiopia_buna