Get Mystery Box with random crypto!

#የኢትዮጵያ_ቡና_luxury_bus_ለማስመጣት_የውል_ስምምነት_አደረገ የኢትዮጵያ ቡና እና ሐበሻ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

#የኢትዮጵያ_ቡና_luxury_bus_ለማስመጣት_የውል_ስምምነት_አደረገ

የኢትዮጵያ ቡና እና ሐበሻ ቢራ በ2014 ዓ.ም በገቡት ውል መሰረት የተጫዋቾች ሰርቪስ(luxury Bus) BML plc ከተባለ የ Markopolo Bus የኢትዮጵያ የገበያ ወኪል አማካኝነት ዛሬ የሦስትዮሽ የጋራ ስምምነት ተደርጓል።

በዚህ የውል ስምምነት መሰረት 44 ሰዎችን የሚይዘው Luxury bus በ140 አርባ ቀን ውስጥ ሙሉ ለሙሉ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እንደሚረከብ በውል ስምምነቱ ላይ ተገልፁዋል።