Get Mystery Box with random crypto!

#ስም ፦ ራምኬል ጀሚስት #ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች፦ ጋምቤላ ከነማ (2012) ጉለሌ ክ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

#ስም ፦ ራምኬል ጀሚስት
#ቀድሞ_የተጫወተባቸው_ክለቦች፦
ጋምቤላ ከነማ (2012)
ጉለሌ ክፍለ ከተማ (2013-14)
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተከላካይ
#ቁመት፦ 1.83m
#ኪሎ፦ 73kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ