Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Construction

የሰርጥ አድራሻ: @ethioengineers1
ምድቦች: የውስጥ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.29K
የሰርጥ መግለጫ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(eng sintayehu melese) ወይም
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-03-01 10:37:52
በዳሎል ኮሌጅ የሚሰጠውን አድቫንስድ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እሁድ የካቲት 17 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ሳሪስ ካዲስኮ አጠገብ በሚገኘው ፍሬሕይወት ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናስታውቃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911439855 ይደውሉ።
1.8K viewsENG Sintayehu Melese, 07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 10:36:08
የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ጤና ጣቢያዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት (Calendar Day)ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 8ኛ ፎቅ ምሕንድስና ግዥ ዘርፍ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ)በመክፈል መውሰድና መወዳደር እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የካቲት 22/2015 ዓ/ም


https://t.me/ethioengineers1
1.8K viewsENG Sintayehu Melese, edited  07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 14:13:49
"የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት በመጭው ጥቅምት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ወደ ስራ ይገባል" - የአዲስ አበባ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት
****

የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ጥቅምት ተጠናቆ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ እንደሚገባ የአዲስ አበባ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

የጽህፈት ቤቱ የኮንትራት አስተዳደር ዳይሬክተር ኢንጂነር ዳዊት ጥበቡ በተለያዩ ውጣውረዶች ውስጥም ቢሆን ፕሮጀክቱን 78 ነጥብ 2 በመቶ ማድረስ ተችሏል ብለዋል፡፡

በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅም በከፍተኛ ተሳትፎ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡

ፕሮጀክቱ መስከረም 19/2012 ዓ.ም መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን በውስጡ ሙዚየም ፣ ምክር ቤት እና 3 የመሰብሰቢያ አዳራሾች ፣ መዝገብ ቤት እና ቤተ መጻሕፍት ፣ አምፊ ቲያትር፣ ፏፏቴዎች፣ ኤግዚቢሽኖች እና የስነ ጥበብ ጋለሪን ያካተተ ነው፡፡

በአሸናፊ እንዳለ

https://t.me/ethioengineers1
1.8K viewsENG Sintayehu Melese, 11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 09:23:46
በተሰማሩበት ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ እና ድርጅቶ ያለውን ሂሳብ አያያዝ ምን ያህል ያውቃሉ ?
Class starts on February 28/2023
+251995016195
https://t.me/BeGetEngineering
2.1K viewsBelay #1, 06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 09:10:37
የቤት እድለኞች ለመዋዋል በወጣላቸው ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ቀርበው ካልተዋዋሉ ቤቱን እንዳልፈለጉት ተቆጥሮ ለመንግስት ተመላሽ ይሆናል ተባለ።

የቤቶች ኮርፓሬሽን በ20/80 ለ14ኛ ዙር ፣ በ40/60 ለ3ኛ  ዙር የጋራ መኖሪያቤት አጣ ወጥቶላቸው  ውል እንዲዋዋሉ ከጥር 1/2015 ዓ.ም.  ጀምሮ ቦሌ ክ/ከተማ ውስጥ በሚገኘው የአንድ ማእከል አገልግሎት መስጫ በመምጣት ቅፅ 09 ወደ መኖሪያ ቀበሌዎች ወስደው አስሞልተው ለማምጣት ቀርበው የወሰዱ 23,813 ሲሆኑ የቀበሌውን ቅፅ 9 አስሞልተው በመመለስ ቅፅ 03 ወደ ባንክ ቀርበው የወሰዱት ሰዎች ብዛት 11,865 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የባንኩን ሂደት ጨርሰው ወደ አንድ ማእከል ተመልሰው እስከ የካቲት 18/2015 ዓ,ም. ድረስ ውል የተዋዋሉ 9,568 ሰዎች ሲሆኑ የባንኩን ቅፅ 03 ወስደው እስካሁን ውል ያልተዋዋሉ ደግሞ 2,297 ሰዎች ናቸው ።

ከጥር 1 እስከ የካቲት 18/2015 ዓም ድረስ አስፈላጊውን ፕሮሰስ ጨርሰው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንዲሰራላቸው የተላኩ 8,416  ሰዎች ብቻ መሆናቸውን የኮርፓሬሽኑ አስታውቀዋል ።

በሁለቱም የቤት ልማት ፕሮግራሞች ከ25,773 ሰዎች ውላቸውን ተዋውለው ካርታቸውን ሊወስዱ እንደሚገባ ካለው ቁጥር አንፃር ግን እስካሁን ውል የጨረሱት ሲታይ ገና ብዙ እንደሚጠበቅ እና ሰውጋ መዘናጋት እንደሚታይ ታውቋል።

የቤት እድለኞች በመመሪያችን መሰረት በቀረበላቸው ጥሪ መሰረት እና ለመዋዋል በወጣላቸው ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ቀርበው ካልተዋዋሉ ቤቱን እንዳልፈለጉት ተቆጥሮ ለመንግስት ተመላሽ ስለሚሆን ባለ እድለኞች አሁንም ወደ አንድ ማእከል አገልግሎት መስጫ በመምጣት እንዲዋዋሉ ጥሪ አቅርበዋል


https://t.me/ethioengineers1
2.0K viewsENG Sintayehu Melese, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 21:03:26
Dear Construction Industry Professionals:                                                                                                               Greetings:  
BeGet Engineering is preparing a new course in Accounting and Business Management that suits for all Construction Industry participants focusing on the important applicable points with software use and supported by Practical applications.       
For the 2 Months , here is summary of the package with our Instructor's profile (Accountant Tazebew Tsegaw and Eng. Fikru Kinfu)

Class Option 1.
Tuesday & Thursday evening,11:30-1:30
Class Option 2.
Sunday 8:00-12:00
Class starts on February 28/2023
+251995016195
https://t.me/BeGetEngineering
890 viewsENG Sintayehu Melese, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 14:35:06
#Lalibela

የቅዱስ ላሊበላ ቤተ አባ ሊባኖሥ ቤተ መቅደስ የመግቢያ በር ጥገና ሥራ መጀመሩ ተሰምቷል፡

ቤተ አባ ሊባኖስ በቅዱስ ላሊበላ ከታነጹት አስራ አንዱ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ አንዱ ሲሆን ከዋናው አለት ጋር ተያይዞ የተሠራ መቅደስ በመሆኑ የተለየ ያደርገዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በፈረንሣይ የላሊበላ ዲቨሎፕመንት ፕሮጀክት አማካኝነት የቤተ መቅደሱ መግቢያ በር ጥገና በመከናወን ላይ እንደሚገኝ የቅዱስ ላሊበላ ገዳም ጽ/ቤት በፌስቡክ ገጹ አስነብቧል፡፡
   

https://t.me/ethioengineers1
2.4K viewsENG Sintayehu Melese, 11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 14:17:29
በዳሎል ኮሌጅ የሚሰጠውን አድቫንስድ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እሁድ የካቲት 17 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ሳሪስ ካዲስኮ አጠገብ በሚገኘው ፍሬሕይወት ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናስታውቃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911439855 ይደውሉ።
2.0K viewsENG Sintayehu Melese, 11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 14:17:29 "የመንግሥት መሥሪያ ቤት በሚያስገነባቸው ግንባታዎች ላይ ትዕዛዝ መሥጠት ይችላል ወይስ አይችልም? "

አንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት በሚያስገነባቸው ግንባታዎች ላይ በግንባታ ሒደት ውስጥ ለተቋራጩ የስራ ትዕዛዞችን እየሰጠ፣ የስራዎቹን አካሄድ የመወሰንና ስራው በሚፈቅደው አይነት እንዲፈፀም የስራ ተቋራጩን የማዘዝ ሥልጣን ያለው ሲሆን፣ ተቋራጩ በበኩሉ በአሠሪው የመንግሥት መሥሪያ ቤት በተሰጡት ፕላኖች አይነቶችና የዋጋና የስራ ማስታወቂያ መሰረት ጠንቅቆ የግንባታ ሥራውን የመስራት ግዴታ እንዳለበት።”

በፍ/ብሔር ህግ ቁጥር 3252 ንዑስ አንቀጽ 1 እና ንዑስ አንቀጽ 2 በግልፅ ተደንግጓል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ የጨረታ ሰነዱ በሚወጣበት ጊዜ በግንባታ ዲዛይኑ ላይ ከተመለከተው ልኬት በታች ሆኖ በኋላ በዲዛይኑ መሰረት ለሚሰራ ግንባታ የሥራው ባለቤት በግንባታው ሥራ ውል ሰነዱ ላይ ከተመለከተው ክፍያ ውጪ በተጨማሪነት በባለቤቱ ፈቃድና ትዕዛዞች መሠረት ለተሠሩ ሥራዎች ክፍያ ለመክፈል የሚገደድ ሲሆን በህጉ አግባብ በባለቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ የሥራ ትዕዛዞች የሥራ ውሉ አካል ተደረገው የሚወሰዱ ይሆናል።

የፍ/ብ/ህ/ቁ.3244, 3225,(1)(2), 3152(1), 3266(1), 3263, 3265(3)


https://t.me/ethioengineers1
2.3K viewsENG Sintayehu Melese, 11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 09:32:59
Dear Construction Industry Professionals: Greetings: BeGet Engineering is preparing a new course in Accounting and Business Management that suits for all Construction Industry participants focusing on the important applicable points with software use and supported by Practical applications.
For the 2 Months , here is summary of the package with our Instructor's profile (Accountant Tazebew Tsegaw and Eng. Fikru Kinfu)

Class Option 1.
Tuesday & Thursday evening,11:30-1:30
Class Option 2.
Sunday 8:00-12:00
Class starts on February 28/2023
+251995016195
https://t.me/BeGetEngineering
2.4K viewsBelay #1, 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ