Get Mystery Box with random crypto!

በዳሎል ኮሌጅ የሚሰጠውን አድቫንስድ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እ | Ethio Construction

በዳሎል ኮሌጅ የሚሰጠውን አድቫንስድ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እሁድ የካቲት 17 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ሳሪስ ካዲስኮ አጠገብ በሚገኘው ፍሬሕይወት ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናስታውቃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911439855 ይደውሉ።