Get Mystery Box with random crypto!

የኮተቤ መንገድ ይሄን ሁሉ አደጋ የሚያስተናግደው በምን ምክንያት ይሆን ?? በአንድ መንገድ ላይ | Ethio Construction

የኮተቤ መንገድ ይሄን ሁሉ አደጋ የሚያስተናግደው በምን ምክንያት ይሆን ??

በአንድ መንገድ ላይ በተሰራ በአጭር ግዜ ውስጥ ተደጋጋሚ አደጋዎችን በተመሳሳይ መልኩ ከተከሰተ ችግሩ የአሽከርካሪዎች ሳይሆን የመንገዱ ዲዛይን ላይ ነው።

የኮተቤው መንገድ ላይ እየሆነ ያለው ይህ ነው።


https://t.me/ethioengineers1