Get Mystery Box with random crypto!

የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ወረዳዎ | Ethio Construction

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸው ጤና ጣቢያዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 ቀናት (Calendar Day)ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ 8ኛ ፎቅ ምሕንድስና ግዥ ዘርፍ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ)በመክፈል መውሰድና መወዳደር እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የካቲት 22/2015 ዓ/ም


https://t.me/ethioengineers1