Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ መረጃ - NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_mereja_news — ኢትዮ መረጃ - NEWS
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_mereja_news — ኢትዮ መረጃ - NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_mereja_news
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 58.41K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት
ማክበር ባትችል አታዋርዳት
ማራመድ ባትችል አታዘግያት
መጠበቅ ባትችል አትበትናት።
ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም።

ለአስታየት @ethio_merjabot
@biruke_promotion

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 509

2021-03-02 13:30:48
#Adwa125 #Gondar

የአድዋ ድል በዓል በጎንደር በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በበዓሉ አባት አርበኞች፣ ወጣቶች፣ ልዩ ልዩ የጸጥታ አባላትና ከተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የተወጣጡ ነዋሪዎች ታድመውበታል። (አብመድ)

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
606 views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 13:30:48
606 views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 12:52:12
#Adwa125 #Bahirdar

በባህርዳር ከተማ 6ቱ ክፍለ ከተሞች በአንድነት 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በድምቀት እያከበሩ ነው። በዓሉ የአማራ ክልል ርዕሰመስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና ሌሎች የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል።

@ethio_mereja_news
424 views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 12:52:12
454 views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 12:52:11
394 views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 12:27:21
#Adwa125 #Debremarkos

በአሁኑ ሰዓት የጎጃም ደብረማርቆስና አካባቢው ማህበረሰብ የአደዋን በዓል በንጉስ ተክለሃይማኖት አደባባይ በመገኘት በማክበር ላይ ይገኛል።

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
1.1K views09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 12:27:21
1.1K views09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 12:27:21
999 views09:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 12:19:05
#Adwa125 #MeskelSquare

የአድዋ የድል በዓል በመስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

በዓሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፥ የፌዴራል እና የክልል የስራ ሀላፊዎች፥ የጥንት አርበኞች፥ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፥ ከተለያዩ የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞች የታደሙ 20 ሺህ የሚሆኑ ፈረሰኞች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል። (FBC)

@ethio_mereja_news
@ethio_mereja_news
1.3K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-02 12:19:05
1.2K views09:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ