Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.72K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0977456722 ]
2 - @zefitiret4 [ 0904160730 ]
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-11 22:35:52
ዛሬ የወጣ መረጃ ነው ፤ መልቀቅ ያለበት ይመስላችኋል ወይስ...?

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
2.1K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:38:03
ኒጎሎ ካንቴ በአዲስ የኮንትራት ንግግር ላይ :-

" በእርግጠኝነት የቼልሲ የወደፊት አካል መሆን እፈልጋለሁ። አስደሳች ፕሮጀክት ነው ።”

" በድጋሚ በእግር ኳስ እየተደሰትኩ ነው። አሁንም እግር ኳስ እጫወታለሁ ስለዚህ ለማቆም ጊዜው አልደረሰም። ብዙ ዋንጫዎችን እና ስኬቶችን እንደምጨምር ተስፋ አደርጋለሁ፣ ይህ አላማዬ ነው ።"

'' ለወደፊቱ የት እንደምሆን እናያለን እዚህ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ ክለቡም ቢሆን ወደነበረበት አቅጣጫ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ።''

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.5K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 15:31:03
ሮሜሉ ሉካኩ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ቡድን አካል ሊሆን ይችላል ፤ አርጀንቲናዊው አሰልጣኝ በቡድናቸው ውስጥ ወሳኝ እንደሚሆን አስበዋል።

እናንተስ ምን ትላላችሁ?

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
6.0K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 15:27:41
በቅዳሜው ጨዋታ የሚታየው ባነር ይሄ ነው።

Ohhh Thiago Silva.

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
5.8K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, 12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 15:22:09
ናፖሊ እና ጁቬንቱስ የፑሊሲች ፈላጊዎች ሆነው ብቅ ብለዋል።

(Transfer Market)

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
5.6K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 08:31:29
የፕርሜር ሊጉ ታሪካዊ አጥቂ ሰርጂዮ ኩን አግዌሮ ለሀገሩ ልጅ ኤንዞ ፈርናንዴዝ የሚችለውን ሁሉ ከፍራንክ ላምፓርድ እንዲማር ምክሩን ለግሶታል።


ኩን አግዌሮ - "ከምርጦች ለመማር ብዙ ሰዎች እድሉን አያገኙም። እንደመታደል ሆኖ እኔ ያንን እድል አግኝቻለሁ ጥሩ ልምድም ወስጃለሁ።"

"ኤንዞ ትልቅ ተስፋ የሚታይበት ጥሩ ልጅ ነው፤ ከዚህም በላይ እያደገ መሄድ እንደሚፈልግ በርግጠኝነት መናገር እችላለሁ፤ የፍራንክ ልምድ ደግሞ ለኤንዞ ጠቃሚ ይሆናል።"

Good advice from a great player

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
6.3K viewsMar Eshet, 05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 07:34:38
እንስቶቻችን በተስተካካይ ጨዋታ ሌስተር ሲቲ ላይ ግማሽ ደርዘን ጎል በማዝነብ ወደ ሊጉ መሪ የተጠጉበትን ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል።

የቼልሲ ወንዶች ቡድን በሁሉም ውድድሮች ባለፉት 13 ጨዋታዎች ያስቆጠሩት 13 ጎል ሲሆን እንስቶቻችን ግን ባለፉት 2 ጨዋታዎች ብቻ 13 ጎል አስቆጥረዋል።

የፊታችን እሁድ ደግሞ በኤፌካፕ ፍፃሜ የሊጉን መሪ ማንችስተር ዩናይትድን ይገጥማሉ።

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
6.3K viewsMar Eshet, edited  04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 23:49:04
ደህና እደሩ ቤተሰብ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.4K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, edited  20:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 20:31:34
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በሳምንቱ መጨረሻ የቼልሲ ዋና አሰልጣኝ ተብሎ በይፋ ይሾማል።

- Mirror

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.1K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 18:56:06
ካይ ሃቨርትዝ፡

"በጣም የተዋጣላቸው ሦስት ችሎታ(skill) ያላቸው ተጫዋቾች አሉ ። በቴክኒካል ምርጡ ማቲዮ ኮቫቺች ነው ግን በጨዋታው ላይ ብዙ ጥበቦችን አይጠቀምም ብዬ እገምታለሁ።ግን በጨዋታ ላይ ያን የሚያደርገው ጆአዎ ፊሊክስ ነው እላለሁ። ሃኪም ዚዬች ደሞ ሁልጊዜ የሚሞክረው ሎጬ ለማግባት ነው።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.2K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ