ካይ ሃቨርትዝ፡ "በጣም የተዋጣላቸው ሦስት ችሎታ(skill) ያላቸው ተጫዋቾች አሉ ። በቴክኒካል ምርጡ ማቲዮ ኮቫቺች ነው ግን በጨዋታው ላይ ብዙ ጥበቦችን አይጠቀምም ብዬ እገምታለሁ።ግን በጨዋታ ላይ ያን የሚያደርገው ጆአዎ ፊሊክስ ነው እላለሁ። ሃኪም ዚዬች ደሞ ሁልጊዜ የሚሞክረው ሎጬ ለማግባት ነው።" @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA 7.2K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 15:56