Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.72K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0977456722 ]
2 - @zefitiret4 [ 0904160730 ]
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-10 18:47:28
ቼልሲ ቅዳሜ አመሻሽ ላይ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ የቲያጎ ሲልቫ ባነር በስታምፎርድ ብሪጅ ይኖራል

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.1K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 17:23:03
ሙድሪክና ጆአዎ በዛሬው ትሬይኒንግ ላይ

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
7.1K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 13:10:09
LA COBHAM

የኮብሃም ምሩቆች

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.3K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 08:30:07
በ2015/16 ቼልሲ በሊጉ አስከፊ የሚባል የውድድር አመት አሳልፎ መካከለኛ ደረጃን ይዞ አጠናቀቀ።
በዛው አመት በርንሌይ ከሻምፕዮን ሺፑ ማደግ ቻለ።

በ2016/17 ቼልሲ የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ማንሳት ቻለ።

በ2022/23 ቼልሲ በሊጉ አስከፊ የሚባል የውድድር አመት አሳልፏል መካከለኛ ደረጃን ይዞም ሊጉ ሊጠናቀቅ ነው።
በዚው አመት በአሠልጣኝ ካምፓኒ የሚመራው በርንሌይ ከሻምፕዮን ሺፑ ማደግ ቻለ።

2023/24

ሀሳባቹን በአዎንታዊ ነገር ሙሉት የማይሳካ ነገር የለም መልካም ቀን።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.5K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, 05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 07:24:03
ሰላም አደራቹ ቤተሰብ፣ ቮት አድርጉ ለክለባቹ ትንሽ ይቆርቁራቹ እንጂ!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.2K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, edited  04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 00:08:23
መልካም አዳር !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.3K viewsJobers W , edited  21:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 21:21:50
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ በሳምንቱ መጨረሻ የቼልሲ ዋና አሰልጣኝ ተብሎ በይፋ ይሾማል።

- Mirror

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
8.0K viewsŸæb , edited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 21:16:01
ቼልሲ የኢንተር ሚላኑን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናናን ለማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አንዱ ሲሆን ኢንተር ኦናናን ለመሸጥ በትንሹ £40 M ይፈልጋል ።

- Telegraph

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.9K viewsŸæb , edited  18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 12:15:10
ሚኬል አርቴታ ዛሬ በፕረስ ኮንፍረንስ እንደገለፀው ዊሊያም ሳሊባ ነገ በሚደረገው ከለንደን ደርቢ ጨዋታ ውጭ መሆኑን ተናግሯል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
2.3K viewsŸæb , 09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 11:32:51
በቻናል ኮፒራይት ምክንያት የትኛውንም አይነት ቪድዮዎች በትልቁ ቻናላችን መልቀቅ አይፈቀድልንም በዚህም ይህኛውን ቻናል በመቀላቀል የሚለቀቁትን ማንኛውም ቪድዮዎች እና ጎሎች መመልከት ትችላላችሁ

| የጎል ቻናል ፡ https://t.me/+q4pwfholy8U2NWNk
2.7K viewsJobers W , 08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ