Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.51K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0904160730 ]
2 - @zefitiret4
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-21 13:13:18
የቼልሲ አንዳንድ ተጫዋቾች ክለቡ እየተጓዘበት ባለበት አቅጣጫ ስጋት የገባቸዉ ሲሆን በክለቡ ባላቸዉ የወደፊት ዕጣፋንታ ላይ እያጤኑበት እንደሚገኙ ተዘግብዋ

- Daily Ma
il

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
1.3K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 11:24:56
|| የአትሌቲኮ ማድሪድ ፕሬዝዳንት ሴሬዞ በጆአዎ ፌሊክስ የውሰት ውል ላይ:

"በእርግጠኝነት እዚህ ተመልሶ ከመጣ በቡድኑ ውስጥ ቦታ ይኖረዋል።"

"ምን እንደሚሆን አናውቅም። በእግር ኳስ ውስጥ ምንም ነገር እንደ ቀላል ነገር መውሰድ አይቻልም።"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
2.6K views ɪʙᴏᴜ, edited  08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 09:07:30
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዪች ቤተሰቦች
እንኳን ለኢድ ሙባረክ በሰላም አደረሳችሁ

መልካም በዓል!!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
3.4K viewsJobers, edited  06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 07:43:43
          ታደረ ቤተሰብ ፤
መልካም ቀን ይሁንላችሁ
    
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
3.8K viewsMar Eshet, edited  04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 23:34:33
ኢድ ሙባረክ

እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ጨረቃ ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አል-ፈጥር በዓል ነገ አርብ ይውላል። እኛም ለኢትዩ ቼልሲ መስሊም ቤተሰቦቻችን መልካም የዒድ አል-ፈጥር በዓል እንዲሆን እንመኛለን። ክለባችንም በይፋዊ ገፁ እንኳን አደረሳችሁ ብሏል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.6K viewsElu Mahary, edited  20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 23:21:50
​ በርካታ የቼልሲ ኮከቦች የቼልሲን የወደፊት እጣ ፈንታቸውን እያጤኑ ነው አንዳንዶቹ በቶድ ቦህሊ አመራር በክለቡ ተስፋ ቆርጠዋል።

[ MailSport ]

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.4K viewsʙɪʀᴜᴋ, edited  20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 20:33:20
ሰበር

ቼልሲዎች ከማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ጋር ንግግር ጀምረዋል።

[ስካይ ስፖርት]

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
7.6K views ɪʙᴏᴜ, edited  17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:03:19
ተጫዋቾቻችን በሳምንቱ አጋማሽ በሪያል ማድሪድ ተሸንፈው ከቻምፕዮንስ ሊግ ውድድር ውጪ ከሆኑ ቡሃላ ዛሬ ወደ ኮብሃም ተመልሰው ልምምድ አድርገዋል! ተጨማሪ ምስል የምንለቅላችሁ ይሆናል

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.5K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 16:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 18:47:39
"ቼልሲ በፋይናንሻል ፌር ፕላይ ምክንያት ተጫዋቾችን ለመሸጥ ስለመገደዳቸው ማውቀው ነገር የለም ፣ቼልሲዎች በፕሮጀክቱ ላይ 100% እምነት አላቸው ፣ ተጫዋቾችን መሸጥ አለባቸው ግን እሱን ቀድመውኑ ለማድረግ ያሰቡት ነገር ነው::"

"እናም አዲሱ የቼልሲ አሰልጣኝ በክረምቱ ክለቡን የሚለቁትን ተጫዋቾች ለመወሰን ወሳኝ ሚና ይጫወታል።"

[Fabrizio Romano]

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
523 views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 18:27:33
ቼልሲዎች ተጫዋቾችን ስለመሸጥ ከክለቦች ጋር መነጋገር ጀምረዋል።

የሪያል ማድሪዱ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ፣ የብራይተኑን ቶኒ ብሎም፣ የባርሴሎናው ዳይሬክተር ማትዩ አለማኒ እና እውቁ ኤጀንት የሆነው ጆርጅ ሜንዴስ ማክሰኞ ምሽት በስታምፎርድ ብሪጅ ተገኝተው ነበር ። እንዲሁም የፖርቱጋል ክለብ ስፖርቲንግ ሊዝበን ዳይሬክተሮችም ተገኝተው ተወያይተው ነበር ።

[Nizaar Kinsella - Standard Sport]

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
1.1K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ