Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.72K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0977456722 ]
2 - @zefitiret4 [ 0904160730 ]
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-28 16:36:01
የባየርን ሙኒኩ አለቃ ቶማስ ቱሄል በክረምቱ ከቼልሲዉ አማካኝ ማቲዮ ካቫቺች ጋር በድጋሚ መገናኘት ይፈልጋሉ።

- SPORT1

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.2K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 16:26:17
ጃኦ ፌሊክስ በክረምቱ ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ አይመለስም።

የ23 ዓመቱ ተጫዋች በቼልሲ ያለዉን የዉሰት ዉል ስምምነት ለማራዘም ተቃርብዋል።

- Sun Sport

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.1K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 11:50:18
የቼልሲ በቀጣይ ሳምንታት የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች !

ከነዚ ጨዋታዎች ስንት ነጥብ እንሰበስባለን ብላችሁ ታስባላቹ ?

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.6K viewsJobers W , edited  08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 09:20:15
እውቁ የዜና ምንጭ Sun ይዞት እንደወጣው ዘገባ ከሆነ ጀዋዎ ፍሌክስ በ ቼልሲ ያለውን ውል ሊያራዝም መሆኑን ተገልጿል ።

- SUN

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.8K viewsJobers W , edited  06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 07:54:56
ማውሪዝዮ ፖቸቲኖ የዋንጫ እርግማን ወይስ የዋንጫ ርሃብ ነው ይዞ ወደ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የሚመጣው?

መልሱን ለናንተ ትቼዋለው...

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.9K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, edited  04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 07:45:35
የቼልሲ እንስቶች በካምፕኑ ያደረጉትን የሴቶች የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ አንድ አቻ በመለያየታቸው በድምር ውጤት ከውድድሩ ተሰናብተዋል።

በካምፕኑ የቼልሲን ብቸኛ ግብ ያስቆጠረችውም ተወዳጇ ጉሮ ሬይተን ናት።

Proud Of Our Ladies!
We Will Be Back!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.8K viewsMar Eshet, edited  04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 22:54:18
መልካም አዳር ቤተሰብ !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.1K viewsJobers W , edited  19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 21:08:12
ላለመዉረድ መስጋት ይኖርብን ይሆን ?

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.5K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 20:59:40
ፍራንክ ላምፓርድ እስከ ዉድድር ዓመቱ መጨረሻ ድረስ የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኖ ይቆያል።

- Sky Sports

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.4K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 13:40:49
የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግን ያነሳ መጨረሻው የለንደን ክለብ።
የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግን ያነሳ የመጨረሻው እና ብቸኛው የለንደን ክለብ።
የአውሮፓ ሊግ ዋንጫን ያነሳ የመጨረሻው የለንደን ክለብ።
እና ሌሎችንም የአውሮፓ እና የአለም ክብሮችን በማሳካት የመጨረሻው እና ብቸኛው የለንደን ክለብ።

2023 እንደማንኛውም ክለብ አስከፊ አመት እንደሚያሳልፈው ሁሉ እያሳለፍን እንገኛለን ይህ ማለት መጨረሻው አይደለም፣ ሰርተን የማናቀውን ታሪክ አናወራም የሰራነውን ታሪክ ለመድገም ወደፊት እንቀጥላለን።

ያለፈ ታሪክ እያወራው ሳይሆን አነዚህ ሁሉ ሪከርዶች አሁንም ድረስ ከ እጃችን አልወጡም ከምናስበው በላይ የሚያኮራ ትልቅ ክለብ ነው ቼልሲ ሁሌም ሰማያዊያኖቹ ነን።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
8.1K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, 10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ