Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.51K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0904160730 ]
2 - @zefitiret4
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-29 20:43:29
ክሪስቶፈር ንኩንኩ ከረዥም ጉዳት በኋላ ዛሬ ወደ ሜዳ ተመልሶ ባደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ለ RB Leipzig ጎል አስቆጥሯል።

ንኩንኩ በሚቀጥሉት ወራቶች እንደ አዲስ የቼልሲ ተጫዋች ስለሚታይ ቼልሲ የተጫዋቹን ሁኔታው እየተከታተለ ነው።

ንኩንኩ እና ማሎ ጉስቶ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የመጀመሪያ የቼልሲ ፈራሚዎች ይሆናሉ።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.5K viewsJermi, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 20:27:18
አርማንዶ ብሮጃ ከብዙ ወራት በኃላ ወደልምምድ ተመልሷል!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.4K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 17:47:35
በዛሬው እለት በተደረገው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ክርስታል ፓላስ ዌስትሃምን በማሸነፉ ወደ11ኛ ደረጃ ከፍ ሲል ክለባችን ቼልሲ ወደ12ኛ ወርዷል!

ቼልሲ ማክሰኞ ከአርሰናል ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ማሸነፍ ከቻለ ወደቦታው የሚመለስ ይሆናል!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.7K views𓃵 𝔽𝕀𝕂𝔼ℝ 𝔹𝕃𝕌𝔼 𓃵, 14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 15:15:41
ቼልሲ በቀጣይ የዉድድር ዓመት በቻምፕዮንስ ሊጉ ባለመሳተፋቸዉ አብዛኞቹ የቼልሲ አዲስ ተጫዋቾች 30% የደሞዝ ቅነሳ ያደርጋሉ።

ይህ መመሪያ የፀደቀዉ ከራሂም ስተርሊንግ እና ካሊዲ ኩሊባሊ ፈርማ በኃላ ነዉ።

- TheAthleticFC

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.6K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 13:49:58
የቀድሞ የቼልሲ ተጨዋቾች ዊሊያን እና ዴቪድ ሊዮዝ በለንደን የጋራ ሬስቶራንት ያላቸው ሲሆን ሬስቶራንታቸው ስለሚመጡት የቼልሲ ተጨዋቾች ተጠይቀው አዎ አሁንም ይመጣሉ ግን መክፈል አይፈልጉም በተለይ ንጎሎ ካንቴ የመጣ ቀን ክፈል ሲባል የምራችውን ነው ብሎ በፈገግታ ሳይከፍል ይሄዳል በማለት ተናግረዋል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.5K viewsJermi, 10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 09:12:44
WE LOVE CHELSEA NO MATTER WHAT CHELSEA, TILL WE DIE.

መልካም ቀን ይሁንላቹ ቤተሰቦች።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.5K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, 06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 07:19:17
ይህ ማሊያ ማሊያ ብቻ አይደለም፣ ተመልከቱት የስንት ታላላቅ ክብር ባጆች ይታያቹሃል?

ሰላም አደራቹ ቤተሰብ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
1.9K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, edited  04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 00:03:45
መልካም አዳር ቤተሰብ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
2.9K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 22:05:39
2023 ከገባ በኋላ ባሉት ጨዋታዎች የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.2K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 21:44:08
ኤሲሚላኖች የቼልሲዉን የ27 ዓመት እንግሊዛዊ አማካኝ ሩበን ሎፍተስ ቼክን የማዘዋወር ፍላጎት አላቸዉ።

- 90min

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.5K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ