Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.72K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0977456722 ]
2 - @zefitiret4 [ 0904160730 ]
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 308

2022-07-16 08:22:55
ቶማስ ቱሄል ስለ ካሊዱ ኩሊባሊ ፡-

"እኛን ለመቀላቀል በመንገድ ላይ ነው ግን እስካልተገለጸ(ይፋ እስካልሆነው) ድረስ ለመናገር በጣም ገና ነው የሚሆነው።"

[via NizaarKinsella]

||ብዙዎቻችሁ ግራ እንዳትጋቡ ምንም እንኳን ዝውውር አሁን ላይ ይፋ ቢደረግም ይህ መግለጫ ቶማስ ቱሄል በ ትላንትናው ዕለተ የሰጠው ቅድመ ጋዜጣዊ መግለጫ ነው!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
1.6K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱 𝙹𝚁 , 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 08:09:56
"ግዙፉ ተከላካይ ካሊዱ ኩሊባሊ የሚደንቅ የመከላከል ክህሎት፣ እይታ፣ መረጋጋት እና ጉልበት ያለው ተጨዋች ነው። በኩሊባሊ እና የመከላከል ስራን በከፍተኛ ደረጃ እና ጥበብ በሚጫወተው ብራዚላዊው ቲያጎ ሲልቫ መካከል ክፍተት ለማግኘት ለሚጥሩ የፕሪምየር ሊጉ አጥቂዎች መልካም እድል እንዲገጥማቸው እመኛለሁ"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
1.8K views༒︎𝔬𝔷𝔤𝔲𝔩༒︎, 05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:44:31
ቼልሲ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ይፋ አደረጉ!

የምዕራብ ለንደኑ ቡድን ቼልሲ በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ማለት ካሊዱ ኩሊባሊን በ4 ዓመት ኮንትራት ከናፖሊ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
2.3K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱 𝙹𝚁 , edited  04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 07:03:06
2.7K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱 𝙹𝚁 , 04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 06:17:38
ተጫዋቾቻችን ላስ ቬጋስ ከደረሱ ቡሃላ ልምምድ ማከናወን የቻሉ ሲሆን ከቡድኑ ስብስብ ውስጥም ሁለት ተጫዋቾች በልምምድ ላይ አለመሳተፋቸው ተዘግቧል!

በልምምዱ ላይ ያልተሳተፉት አርማንዶ ብሮጃ እና ልዊስ ኮልዊል ሲሆኑ አርማንዶ ባለፈው ባጋጠመው ጉዳት ሲሆን ኮልዊል ግን በልምምዱ ላይ እንዳልታየ ነው የተገለፀው

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
3.0K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱 𝙹𝚁 , 03:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 06:01:55
ታደረ ቤተሰብ መልካም ቀን ይሁንላችሁ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
3.0K viewsʙɪʀᴜᴋ , 03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 00:03:49
በድጋሚ መልካም አዳር ቤተሰብ..... ያዉ ሰበር መረጃ ከሚያድር በማለት ነዉ ከእንቅልፋቹ የቀሰቀስኳቹ

በድጋሚ መልካም አዳር

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
3.7K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, edited  21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 23:58:18
BREAKING NEWS

ዌስትሃም ዩናይትድ አርማንዶ ብሮጃን ለማስፈረም ለቼልሲ £30m ፓዉንድ አቀረቡ !

ስካይ ስፖርት

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
3.7K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 23:38:48
በድጋሚ መልካም አዳር ቤተሰብ !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
3.9K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 23:21:46
BREAKING NEWS

ቼልሲ ጁልስ ኩንዴን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ማድረግ ጀምረዋል ሲቪያ ለተከላካዩ £51m ጠይቀዋል።

ቼልሲ ዝውውሩን በቶሎ መጨረስ ስለሚፈልጉ ቶድ ቦህሊ ከነ አጋሮቹ ጋር በመሆን ድርድሩን አስጀምረዋል።

ምንጭ:- TomRoddy

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.1K viewsYABSR_, edited  20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ