Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.72K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0977456722 ]
2 - @zefitiret4 [ 0904160730 ]
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-05 19:22:01
ሩጫው ተጀምሯል !

@ETHIO_CHELSEA
@ETHIO_CHELSEA
6.2K viewsJermi, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 18:45:48
ቼልሲዎች በዚህ ክረምት

ሜሰን ማውንት - £60M
ካይ ሀቨርትዝ– £65m
ማቲዮ ኮቫቺች – £25m
ካሊዱ ኩሊባሊ – £17m
ኤድዋርድ ሜንዲ – £16m
ሎፍተስቺክ –£18m

ከነዚህ ተጫዋቾች 201 ሚሊዮን ፓውንድ መሰብሰብ ችለናል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.3K viewsBesunio Romano, 15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 18:18:41
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ፓውሎ ዲባላን በቼልሲ የዝውውር ፍላጎት ዝርዝር ውስጥ እንዳካተተ ተዘግቧል።

የአርጀንቲናዊው የመስመር አጥቂ የውል ማፍረሻ 12 ሚሊዮን ዩሮ ነው።

Roma Press

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.3K viewsJermi, 15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 17:06:43
ስንቶቻችሁ ናችሁ እነዚህ ሁለቱ በፊት የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች እንደነበሩ የምታውቁት።

ሬስ ጀምስ በ 7 አመቱ ነበር ከዩናይትድ አካዳሚ ወቶ ቼልሲን የተቀላቀለው።

ላውረን ጀምስ ደሞ ከ 2 እና 3 አመት በፊት ነው።

Blue Is The Colour

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.2K views꧁༒☬I'M THE KINGO ☬༒꧂, 14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 17:00:28
ከ 14 ወር ቡሀላ 40 አመት ይሆነዋል።

ቲያጎ ሲልቫ በነፃ የተገኘ ወርቅ!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.1K views꧁༒☬I'M THE KINGO ☬༒꧂, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 16:57:53
ሜሰን ማውንት በተለያየ ጊዜያት ስለቼልሲ ከተናገራቸው በጥቂቱ፦

- በቼልሲ የእግር ኳስ ህይወቴን ማጠናቀቅ እፈልጋለው።

-ሙሉ የእግር ኳስ ህይወቴ በቼልሲ ቤት ነው።

የማይተገብረውን ነገር ለደጋፊ ቃል ገብቶ ደጋፊው ቢጠላው ምን ይገርማል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.0K views 🆉 🅶🆄🅻, edited  13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 16:45:13
ሬስ ጄምስ በ Instagram ላይ

"ሁልጊዜ በልብህ ሰማያዊ ትሆናለህ"

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.0K viewsEphrem, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 16:42:39
ቤን ቺልዌል በ Instagram ላይ:

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.9K viewsEphrem, 13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 16:34:56
የተረጋገጠ

ቼልሲ በቅድመ ውድድር አሜሪካ ላይ የሚያደርጋቸውን የወዳጅነት ጨዋታ የሚያሳዩ ጣቢያዎች :-

- 5 ስታንድ አፕሊኬሽን

ሬክስሀም ከ ቼልሲ

ቼልሲ ከ ዶርትመንድ

- NBC/ስካይ እስፖርት

ቼልሲ ከ ብራይተን

ቼልሲ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ

ቼልሲ ከ ፉልሀም

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.9K views꧁༒☬I'M THE KINGO ☬༒꧂, 13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 23:35:59
መልካም አዳር !

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
770 viewsJobers W , edited  20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ