Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.51K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0904160730 ]
2 - @zefitiret4
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-01 08:24:48
በነገው ምሽት የሚገናኙት ሁለቱ የለንደን ክለቦች አርሰናል እና ቼልሲ ያለፉትን ተከታታይ 4 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማሸነፍ ተስኗቸዋል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.0K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, 05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 07:18:01
ታደረ ቤተሰብ ?

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.3K viewsJobers W , edited  04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 21:46:36
ክለባችን ቼልሲን ጨምሮ የትኛውም የለንደን ክለብ በአሁን ሰዓት ከዋንጫ ፉክክር እየወጣ ነው የሚገኘው፣ ምን አልባትም ከአመታት በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ በ 2022-23 የውድድር አመት ምንም አይነት ዋንጫ ወደ ለንደን ሳይገባ ይቀራል።

ለማስታወስ ያክል ለመጨረሻ ግዜ ዋንጫ ይዞ ወደ ለንደን የገባው የኛው ቼልሲ ነው፣ ዋንጫውም የትኛውም የለንደን ክለብ አይቶትም ነክቶትም የማያውቀውን የአለም ክለቦች ዋንጫ ነበር።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.7K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 20:53:17
የቼልሲ ከፍተኛ ተጫዋቾች ቅርበት ያላቸዉ ምንጮች እንደጠቆሙት አንዳንዶቹ ረጅም የሆነ ዉል በመፈፀማቸዉ መፀፀታቸዉን ከወዲሁ መግለፅ ጀምረዋል።

- The AthleticFC

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.9K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 15:30:20
#ቀጣይ_ጨዋታ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ተጠባቂ ጨዋታ(London derby)

አርሰናል ከ ቼልሲ

ሚያዝያ 24 - ማክሰኞ

ምሽት 4:00

ኢምሬትስ

መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ

(by @gg_once_blue)

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
6.8K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, edited  12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 13:36:35
"ፖቸቲኖ በጣም ጎበዝ አሰልጣኝ ነው"

የቀድሞው የማንቺስተር ዩናይትድ ተጫዋች ጋሪ ኔቪል ስለ ማውሪዝዮ ፖቸቲኖ አስተያየቱን ሰጥቷል

"ቼልሲ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ሊያስደንቀን የሚችል ይመስለኛል ምክንያቱም ፖቸቲኖ በጣም ጎበዝ አሰልጣኝ ነው" ኔቪል ቀጥሎም

"ፖቸቲኖ እነሱን ካገኘህ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በጣም ጥሩ ስራ ይሰራል ብዬ አስባለሁ፣ እነዚህ ተጫዋቾች ለፖቸቲኖ ምቹ ፣ ጎበዝ እና ወጣት ናቸው ፤  ነገር ግን መሪ ብቻ ይፈልጋሉ እንዲሁም ቼልሲዎች ፖቸቲኖን እና አዲስ አጥቂ ካገኙ ለቶፕ 4 ፉክክር ጥሩ ይሆናሉ።"

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
6.8K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 10:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 11:45:27
በአንድ ወቅት ቼልሲ ቤት።

Brazilians

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.8K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, edited  08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 08:02:22
ከናይኪ ሾልኮ የወጣ: ቼልሲ በ2023-24 ከሚዳው ውጪ የሚለብሰው ማሊያ ይህንን ይመስላል።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.1K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, 05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 06:40:04
ሰላም ታደረ ቤተሰብ ?

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.0K viewsJobers W , 03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 21:38:01
ቼልሲዎች ለዋና ማሊያ ስፖንሰራቸዉ ከጀርመኑ ግዙፍ የኢንሹራንስ ኩባንያ አሊያንዝ ጋር እየተነጋገሩ ነው።

አሊያንዝ የቼልሲን የአሁኑ የማልያ ስፖንሰር የሆነዉን ''3''ን ለመተካት በሚደረገው ውይይቶች ውስጥ ከጥቂት ኩባንያዎች መካከል አንዱ ነው።

ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች እንደተናገሩት ቼልሲ ለ2023-24 የውድድር ዘመን ዝግጅት ከመደረጉ አስቀድሞ በሚቀጥሉት ስድስት ሳምንታት ውስጥ ከአዲስ ስፖንሰር ጋር ስምምነት ለማድረግ ተስፋ አድርገዋል ።

- Mark Kleinman

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7.5K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ