Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.72K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0977456722 ]
2 - @zefitiret4 [ 0904160730 ]
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-22 14:18:13
የቼልሲ ሴቶች ቡድን አሰላለፍ!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.7K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 13:50:40
ቼልሲዎች ስምንት ተጫዋቾችን ሊለቁ እንደሚችሉ ተገልጿል :-

ክርስቲያን ፑልሲች

ሀኪም ዚዬች

ካሊዱ ኩሊባሊ

ሜሰን ማዉንት

ሩበን ሎፍተስ ቼክ

ኮነር ጋላገር

ሮሜሉ ሉካኩ

ፔር ኤሜሪክ ኦባሚያንግ

- Evening Standard

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.0K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 10:55:51
ማንችስተር ዩናይትዶች ሜሰን ማዉንትን የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።

ሆኖም ግን አርሰናል ፣ ኒዉካስትል ፣ ማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑልም እንግሊዛዊዉን የቼልሲ አማካኝ የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።

- Charles_Watts

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.4K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 09:56:24
ምን እናስተዋውቅሎት ?

ምርት እና አገልግሎትዎን ዘመነኛ ደንበኛን የመሳቢያ አማራጭ ሆነው በመጡት የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለማስተዋወቅ አስበው መድረኩን ለማግኘት ተቸግረዋል ?

እንግድያውስ

➪ አዲስ የከፈታቹትን ቻናል ማስታወቂያ

➪የእቃ ሽያጭ ማስታወቂያ

➪የኮንሰርት ማስታወቂያ

➪የድርጅት ምርት ማስታወቂያ

➪የዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ

➪ለሴልስ ስራዎች ማስታወቂያ

➪የድረገፆች ማስታወቂያ እና ሌሎችንም...

በተጨማሪም በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ስፖንሰር በመሆን ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ካላቹ በልዩ ልዩ ጥቅሎች ከተመጣጣኝ ዋጋ ጋር በ ተወዳጁ ቻናላችን በኢትዮ ቼልሲ ፋንስ በኩል ለብዙሃን ተደራሽ ማድረግ ትችላላቹ !

ይፍጠኑ ምርቶን ለማስተዋወቅ ከታች ባሉት አካዉንቶች ይጠቀሙ አሁኑኑ ያማክሩን

@Jobers_mila

ለተጨማሪ : - 0904160730
                    
@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
5.7K viewsJobers, edited  06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 08:10:07
ቼልሲዎች የ35 አመቱ ጁሊያን ናጌልስማን ክለቡን ወደፊት ለማራመድ ትክክለኛው ሰው መሆኑን ሳያሳምኑ ቀርተው በፍለጋው ወቅት በእሱ ላይ የተዘበራረቁ ሪፖርቶችን ካገኙ በኋላ።

ዋነኞቹ ምክንያቶች ደግሞ

በስልጠና ላይ ነገሮችን ከበቂ በላይ ማወሳሰብ

በጨዋታዎች ላይ ብዙ ለውጦችን ማድረግ

ከሚፈልጋቸው ተጫዋቾች በቀር ከሌሎቹ ጋር በቂ ግንኙነት አለማድረጉ።

ከወጣት ተጫዋቾች ይልቅ ልምድ ያላቸውን [ አንጋፋ ] ተጫዋቾች መፈለጉ እና

በልምምድ ቦታዎች ላይ ተቀያያሪ ባህሪ ማሳየቱ የቼልሲ ቀደምት የቦርድ አባላትን ትንሹ ቶማስ ቱሄል እንዲሉ አስብሏል።

- The Athletic & Independent

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.8K viewsŸæb , edited  05:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 00:28:34
መልካም አዳር ቤተሰብ!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.0K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  21:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 23:50:18
ከመተኛታቹ በፊት አመት በአልን አመት በአል ላስመሰሉልን ወዳጆቻችን ትልቅ ምስጋና አለን።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.0K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, edited  20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 23:44:27
አንድ ነገር ላስታውሳቹ ለመጨረሻ ግዜ ባለ ዘውዱን የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ለንደን ይዞ የገባው ክለብ የኛ ቼልሲ የለንደኑ ኩራት ነው።

በድጋሚ ከዛ በኋላ ይህን ዋንጫ ወደ ለንደን ደፍሮ ይዞ የገባ አልተገኘም።

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.1K views 🆉︎ 🅶︎🆄︎🅻︎, edited  20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 21:58:22
አርሰናሎች የቼልሲዉን ተጫዋች ሜሰን ማዉንትን ለማዘዋወር አስደንጋጭ ንግግሮችን ማድረጋቸዉ ተዘግብዋል።

- GOAL

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.3K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 20:31:15
የቼልሲ ሴቶች ቡድን አጥቂ የሆነችው ጉሮ ሬይተን፡

"ሁሉም ሰው ስለ ባርሴሎና 'ዋንጫውን ያነሱታል'ምናምን ምናምን ምናምን... በማለት ይነጋገራሉ ምንም መስሎ አይታየኝም እኛ በጣም ጥሩ ቡድን ነን ፣ እናም ነገ እናሳያቸዋለን ።

One of Us!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6.5K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ