Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_chelsea — ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_chelsea
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 86.72K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :-
1 - @Jobers_mila [ 0977456722 ]
2 - @zefitiret4 [ 0904160730 ]
ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-22 23:29:00
ቶድ ቦሂሊ

“በመጀመሪያ አመት የቼልሲ ባለቤት በነበረበት ጊዜ ስህተቶች እንደነበሩ ተናግሯል ።”

ቶማስ ቱሃልን ማባረሩን ደሞ እንደትልቅ ስህተት መቁጠሩ ተነግሯል!

መልካም አዳር ቤተሰብ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
1.4K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 21:40:46
ቶድ ቦህሊ በዛሬው እለት የቼልሲ ሴቶች ከባርሳ ጋር ያደረጉትን የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ሲከታተል ነበር!

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
3.5K views𓃵 𝔽𝕀𝕂𝔼ℝ 𝔹𝕃𝕌𝔼 𓃵, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 20:16:43
ቼልሲዎች ተሰጥኦ ያለውን የክንፍ መስመር ተጫዋች ዲያጎ ሞሬራን በነፃ ዝውውር ከቤንፊካ ለማስፈረም ተቃርበዋል።

ተጫዋቹ በጁላይ ወር ለይ ቼልሲን ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።

- ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.7K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 20:01:00
ቼልሲዎች አሰልጣኝ ፍለጋ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ከዩሊያን ናግልስማን በላይ ማዉሪሶ ፖቸቲኖኔ መርጠዋል።

- TheAthleticFC

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.8K viewsʙᴇsᴜꜰᴋᴀᴅ ᴀɴʙʟᴜ, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 16:27:49
የሴቶች የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ


ተጠናቀቀ

ቼልሲ 0-1 ባርሴሎና

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.6K viewsMar Eshet, 13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 15:42:20
የሴቶች የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ

           || 51'

     ቼልሲ 0-1 ባርሴሎና
       
@ETHIO_CHELSEA   @ETHIO_CHELSEA
5.6K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 15:27:30
የሴቶች የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ

           እረፍት

     ቼልሲ 0-1 ባርሴሎና
       
@ETHIO_CHELSEA   @ETHIO_CHELSEA
5.4K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 14:35:48
የተረጋገጠ፡

ቼልሲ በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በኦልድትራፎርድ ከማን ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ሀሙስ ግንቦት 25 ቀን ይደረጋል።

@ETHIO_CHELSEA  @ETHIO_CHELSEA
5.3K views⊰K⊱⊰I⊱⊰R⊱⊰A⊱, edited  11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 14:29:02
የቼልሲ የሴቶች ቡድን ዛሬ በቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የመጀመሪያ ዙር ከደቂቃዎች ቡሃላ በሜዳችን በስታንፎርድ ብሪጅ የስፔኑን ቡድን ባርሴሎናን ያስተናግዳል!

መልካም ዕድል ለእንስቶቻችን!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
5.0K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 14:19:00
የባርሴሎና ሴቶች ቡድን አሰላለፍ!

@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
4.8K views𝙺𝙰𝙻𝙴𝙰𝙱, 11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ