Get Mystery Box with random crypto!

Deinstein_21

የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21
የሰርጥ አድራሻ: @deinstein_21
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.98K
የሰርጥ መግለጫ

@Deinstein_21
.
.

Contact👉0913617275 and 0964742005 or @Albetredeinstein

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-02-04 14:53:55 ሻሸመኔ በደም ተጥለቀለቀች የአባቶች ትንቢት ተፈጸመ


267 views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 14:01:27

282 views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 09:21:50 በፍቅር እፍ ብለው ይከንፋሉ። ሆኖም ነገሩ ሁሉ እየተገለጠላቸው ሲመጣ፣ አታለለችኝ አታለለኝ መባባል ይጀምራሉ!

ጃፓናውያን ከሶቭየት ህብረት የተሰባበሩ የቢራ ጠርሙሶችን እየገዙ ወደ ባህር ይጥሏቸው ነበር። ስለምንስ ይህን አደረጉ?

ጃፓን ከሶቭየት በርካሽ ዋጋ መጠናቸው እጅግ የበዛ የጠርሙስ ስብርባሬዎችን ታስገባ ነበር። ሆኖም ጃፓናውያኑ የሚፈልጉት ስብርባሪ ጠርሙሶችን ሳይሆን ጠርሙሶቹ ታሽገው የሚመጡባቸውን የእንጨት ሳጥኖችን ነበር።

ከመርከብ ላይ እቃውን እንደተረከቡ ወዲያውኑ ጠርሙሱን ወደ ባህሩ ይጥሉታል። የተቀረውን የማሸጊያ ሳጥን በቀስታ ይበታትኑትና በአገሪቷ ውስጥ ላሉ የፈርኒቸር አምራቾች ያከፋፍሉታል።

ጃፓን ውስጥ ጥራት ያለው የእንጨት ምርት እጥረት ነበርና ይህን ዘዴ ተጠቅመው ለአመታት ከሶቭየቶች በርካሽ ዋጋ ሳጥኖችን ሲያስገቡ ቆዩ። በመጨረሻም ሶቭየት ማሸጊያዎቹን ወደ ካርቶን ስትቀይር ጃፓናውያን የተሰበሩ ጠርሙሶችን መግዛት አቆሙ።

#ቁምነገሩ ሰዎች ከእኛ የሚፈልጉትን ነገር በእርግጠኝነት ማወቅ አንችልም። ያለንም አማራጭ ቢኖር ሙሉ እምነታችን በእነርሱ ላይ እስኪሆን ድረስ በተጠንቀቅ መቆየት ነው። የብዙ ባለትዳሮች ችግርም ይሄ ነው።

በፍቅረኛነት ዘመናቸው አንደኛቸው በሌላኛቸው ውስጥ ያለውን ሰይጣን ማስተዋል አይችሉም።

በፍቅር እፍ ብለው ይከንፋሉ። ሆኖም ነገሩ ሁሉ እየተገለጠላቸው ሲመጣ፣ አታለለችኝ አታለለኝ መባባል ይጀምራሉ።

መተማመን በራሱ ችግር የለውም ሆኖም ግን ማስተዋል የሌለበት እምነት ገደል ይከታል::
237 views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 09:21:50

203 views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 08:52:28

191 views05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 23:48:32

215 views20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 10:29:35

275 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 22:11:16 አስቸኳይ የሰላማዊ አልፍ ከቅዱስ ሲኖዶስ የተላለፍ ለአለም ህዝብ


181 views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 01:16:31

122 views22:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 17:39:27 በመንግስት እየታገዙ ሃገር እና ህዝብ ለመበጥበጥ እየሞከሩ ነው እንጂ የኦሮሞ ህዝብ በቋንቋው እየተማረ ነው


191 views14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ