Get Mystery Box with random crypto!

Deinstein_21

የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21
የሰርጥ አድራሻ: @deinstein_21
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.98K
የሰርጥ መግለጫ

@Deinstein_21
.
.

Contact👉0913617275 and 0964742005 or @Albetredeinstein

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-12-12 21:02:27

81 views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 11:27:50 ውድ የዴንስታይንን ቻናል ተከታታዮች ገራሚ ገራሚ የሆኑ ሃሳቦችን የዘን እየተከሰትን ነው እና ከኛ ጋር ስላልችሁ ከልብ እናመሰግናለን አሁን ወደ ዛሬ ገራሚ ሃሳብ እናልፋለን
118 views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 08:56:07

141 views05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 19:10:16 ይቀጥላል ◉ Join us share◉●••
═════❥━━━❥═════
ነገን ላየው እጓጓለሁ!!! https://t.me/Deinstein_21
“https://t.me/Albetredeinstein”
109 views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 18:54:28

87 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 12:11:56 #ስልጣን የሌለው አንድም ሰው
የለም!

ስልጣን እንደሚያባልግ በሎርድ አክተን የተነገረውን ዝነኛ አባባል ሳትሰሙ አትቀሩም፡፡ አባባሉ እውነት አይደለም፡፡ በተወሰነ መልኩ ሰውየው የታዘቡት ነገር ትክክል ቢሆንም እውነት አይደለም። ስልጣን በፍፁም ማንንም ሰው አያባልግም፡፡ እንደዚያም ሆኖ ሎርድ አክተን ትክክል ናቸው - ምክንያቱም ሁልጊዜም ሰዎች በስልጣን ሲባልጉ እናያለን፡፡ ስልጣን እንዴት ሰዎችን ሊያባልግ ይችላል?

በሌላ መልኩ ካየነው እንዲያውም የባለጉ ሰዎች ስልጣንን ማግኘት ይሻሉ፡፡ በእርግጥ ስልጣን በሌላቸው ጊዜ ብልግናቸውን በይፋ መግለፅ አይችሉም፡፡ ስልጣን ካላቸው ግን ነፃ ናቸው፡፡ የዚያን ጊዜ ከስልጣናቸው ጋር ስለሚንቀሳቀሱ አይጨነቁም፡፡ የዚያን ጊዜ እውነተኛ ማንነታቸው ፀሃይ ይሞቃል፤ እውነተኛ ገፅታቸውንም ያሳያሉ፡፡


◉ Join us share◉●••
═════❥━━━❥═════
ነገን ላየው እጓጓለሁ!!! https://t.me/Deinstein_21
“https://t.me/Albetredeinstein”
188 views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 11:25:43 #New #Version

ውድ #Deinstein_21 ቤተሰቦቻችን!

እንደሚታወቀው ባለፈው ጊዜያት የአባላቶቻችንን ቁጥር ለመጨመር ጥረት እያደረግን ነበር። ሳትሰላቹ ስለታገሳችሁን ከልብ እናመሰግናለን★

አሁን በአዲስ መልክ
እቅድ ነደፍን ደስ በሚል አካኋን ይዘን ለናንተ ቀርበናል ስንል አክብሮት እናሳስባቹሃለን

ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት
@Albetredeinstein
For any ideas and comments use this.
167 views08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 11:20:18 #ውዳቂ አትሁን

ምን አልባት ያንተ ውደቀት ከሌሎቹ ስኬት ጋር ሲወዳደር ትልቅ ስኬት ነው!!!

ውድቀት አንድን ሰው ስኬትን ሊደርስበት ሲል በመጣል ትልቅ ደስታ የሚያደርግ በምፅት እና በስላቅ ስሜት የሚጎዳ አታላይ ነው::


https://t.me/Deinstein_21

https://t.me/Albetredeinstein
174 viewsedited  08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ