Get Mystery Box with random crypto!

Deinstein_21

የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21
የሰርጥ አድራሻ: @deinstein_21
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.98K
የሰርጥ መግለጫ

@Deinstein_21
.
.

Contact👉0913617275 and 0964742005 or @Albetredeinstein

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-12-20 00:21:35 የኔ አለም ዋንጫ መቼ ይሆን?

የሀሳቤ ሩብ ፍፃሜ
የስሜቴ ግማሽ ፍፃሜ
የተግባሬ የዋንጫ ጨዋታ መች ይሆን?
ከህይወት ተመልካችነት
ወደ ህይወት ተጫዋችነት
ከህይወት ተጫዋችነት
ወደ ህይወት ኮከብ ተጫዋችነት
ከዚያም በላይ
ከዛም ባለፈ
የህይወቴን ዋንጫ የምጨብጠው መቼ ነው?
ህይወት ለወሰነባት ሽልማት
ላልወሰነባት ደግሞ መጉላላት
ቢባል ይስማሙ ይሆን?

ዛሬ የአለም ዋንጫ ተመልካች
ሳልሆን የ "አለሜ" ዋንጫ አሸናፊ ነኝ!!!


ነገን ላየው እጓጓለውሁ
@deinstein_21
cc- ሰውና_ፍልስፍናው _ስንቅ
24 views21:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 21:08:19 ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ጌታ ስጋን አልነሳም ........ @Deinstein 1@-mahtot @MehreteabAsefa


87 views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 20:02:44 ጸልይ! የተዘጋው በር ሁሉ ይከፈትልሀል! #ወደ_አምላክህ_ጸልይ! መፀለይን በመማር ውስጥ የመጀመሪያው እርምጃ መፀለይ ነው። ስለ ጸሎት የተጻፉ እጅግ በርካታ ሥነ-ጽሁፎችን ማንበብ ይችላሉ፣ በርካታ በጸሎት ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን መሳተፍ ይችላሉ፤ ፀሎትን የመማር ብቸኛው መንገድ ግን መጸለይ ብቻ ነው። ወጣት ሳለሁ በሕዝብ ፊት ቀርቦ ንግግር የማድረግን ጥበብ እማር ነበር። ታዲያ በአንድ ወቅት እጅግ…
117 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 22:02:05 https://vm.tiktok.com/ZMFGjs3Wg/
44 views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 21:59:45

49 views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:48:53

69 views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:40:53

72 views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 10:56:46 ጸልይ! የተዘጋው በር ሁሉ ይከፈትልሀል!
#ወደ_አምላክህ_ጸልይ!

መፀለይን በመማር ውስጥ የመጀመሪያው እርምጃ መፀለይ ነው። ስለ ጸሎት የተጻፉ እጅግ በርካታ ሥነ-ጽሁፎችን ማንበብ ይችላሉ፣ በርካታ በጸሎት ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን መሳተፍ ይችላሉ፤ ፀሎትን የመማር ብቸኛው መንገድ ግን መጸለይ ብቻ ነው።

ወጣት ሳለሁ በሕዝብ ፊት ቀርቦ ንግግር የማድረግን ጥበብ እማር ነበር። ታዲያ በአንድ ወቅት እጅግ አንደበተ-ርቱዕ የተባሉ አንድን ሰው አግኝቼ፤

“አንድ ሰው በህዝብ ፊት ብቁ ተናጋሪ ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?” ስል ጠይቄያቸው ነበር።

የመለሱልኝ መልስ፣ “ንግግር በማድረግ ነው” የሚል ነበር። ቀጥሎም፣ “ጥበቡን ለመቅሰም አዘውትሮ ንግግርን መለማመድ ያስፈልጋል። ዕድልና አጋጣሚውን ባገኘህ ቁጥር ሳታሰልስ መናገር አለብህ። በየጊዜው ተለማመድ፤ ራስህን ለማሻሻል በመፈለግ ያለማቋረጥ መለማመድህን ቀጥል።” በማለት ነገሩኝ።

ይህ ምክር ለሁሉም ውጤታማ የመሆን ጥረት የሚሰራ ሕግ ነው። ውጤታማ ልንሆንበት ስለምንፈልገው ማንኛውንም ነገር ደንቦችንና ዘዴዎችን ማጥናት አስፈላጊ ነው፤ በመጨረሻው ትንታኔ ግን የምንማረው በማድረግ ነው።

ጸልይ! የተዘጋው በር ሁሉ ይከፈትልሀል፡፡
ይቀጥላል ◉ Join us share◉●••
═════❥━━━❥═════
ነገን ላየው እጓጓለሁ!!! https://t.me/Deinstein_21
“https://t.me/Albetredeinstein”
91 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 21:21:11

117 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 16:10:49

18 views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ