Get Mystery Box with random crypto!

Deinstein_21

የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21
የሰርጥ አድራሻ: @deinstein_21
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.98K
የሰርጥ መግለጫ

@Deinstein_21
.
.

Contact👉0913617275 and 0964742005 or @Albetredeinstein

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-08-04 03:17:44 #ከምርጥ_መጽሐፍቶች

“ማንም ሰው በመስጠት ደሀ አይሆንም፡፡”
"ያም ሆነ ይህ ሰዎች ከስር መሰረታቸው መልካሞች ናቸው፡፡ "
#ከአና_ፍራንክ መጽሐፍ የተወሰደ

“አንዳንድ ሰዎች የሰዎችን ከባድ ችግር መቅረፍ ቢችሉም በእነሱ ጥቂት ችግር ይወድቃሉ፡፡”
"በህይወትህ ትልቁ ጠላትህ ውስጥህ ያለው መጥፎ ሀሳብ ነው ስለዚህ መጀመሪያ እሱን ታግለህ አሸንፍ ከዛ ሌላው ቀላል ነው!"
''ለሰዉ የከበደዉ የወደቀን ማንሳት እንጅ የቆመን በርታ ማለት አይደለም፡፡''
#ከውብ መጽሐፍ የተወሰደ

“ሞት ሆይ ....ና እስቲ እቀፈኝ ፤ ድብን አድርገህ እቀፈኝ ወደ ሰማየ ሰማያት እንምጠቅ።”
#ከየጭን_ቁስል መጽሐፍ የተወሰደ

“ቀን ጎድሎብህ ሁሉንም ብታጣ፣ሁሉም ቢከዳህ፣ ሁሉን ነገር እንደ ነበረ መመለስ የሚያስችልህ አንድ ነገር ብቻ አለ፣ በራስ ልቦና ዉስጥ የምትፈጥረዉ የአይበገሬነት እልህ።”
#ከያልታበሱ_እንባዎች" መጽሐፍ የተወሰደ

ነገ መልካም ይሆናል !
Deinstein_21
@Deinstein_21
659 views00:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 17:29:49
718 views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 17:29:43
654 views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 17:15:14
665 views14:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 00:19:50
አስደሳችህ ለሁሉም ተማርዎች በሙሉ


#albetre.com

ሁሉም ተማርዎች በተለያዩ Courses በጥራት እያስተማረ ያለ ድንቅ ዌብሳይት

አሁኑኑ ሬግስተር በማድረግ መማር ይጀምሩ
https://albetre.com/

በአጭር ጊዜ albetre.com ተወዳጅ የሆነ የትምህርት ዌብሳይት
5,3000 በላይ user ያለው
27,563 የተጎበኘ /view
412 በላይ ተማርዎች እየተማሩ ዌብሳይት

https://albetre.com/

የቱን ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ?

MATHIMATICS UNIVERSITY ENTERANCE EXAM PREPARATION
PHYSICS UNIVERSITY ENTERANCE EXAM PREPARATION
Astrophysics
Astronomy
Cosmology
Earth Science
Introduction to solar system
Space Science and Technology
My son be human
Ethiopian Civilization
Our Hero’s

በተጨማሪ ለፈተና መዘጋጃ Short Notes & Handouts በወብሳይታችን ላይ ያገኛሉ

https://albetre.com/
817 views21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 17:35:21

644 views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 17:34:03 Deinstein_21 pinned a file
14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 17:33:55 መጽሐፈ አክሲማሮስ

@eotcLIBRARY
596 views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 17:30:25 . ዛሬ በአድናቆት አጅቦ የሚከተለኝ ሕዝብ ነገ ለመሰቀል ስሄድ ደግሞ - አጅቦ ይከተለኛል፡፡

ናፖሊዮን

@Deinstein_21
ነገ መልካም ይሆናል !
https://t.me/Deinstein_21
@Deinstein
525 views14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 17:28:58 #ለራስህ_ለመሆን_መጀመር_ያለብህ_5_ነገሮች

#ከትክክለኛ_ሰዎች_ጋር_ጊዜህን_ማሳለፍ_ጀምር - እነዚህ ሰዎች የሚያስደስቱህ ፣ የሚያደንቁህ ፣ የሚወዱህ እና እንድትሻሻል እና እንድትቀየር ጤናማ በሆነ መንገድ የሚያበረታቱህ ናቸው፡፡

#ችግሮችህን_ፊት_ለፊት_መጋፈጥ_ጀምር - አንተን የሚገልጽህ ችግርህ ሳይሆን ለችግሮችህ የምትሰጣቸው ምላሾች እና ከችግሮችህ ውስጥ ወጥተህ ማገገም የምትችልበት አቅምህ ነው፡፡ እርምጃ እስካልወሰድክባቸው ድረስ ችግሮችህ አይጠፉም፡፡ የምትችለውን አድርግ ለአደረግከውም ነገር እውቅና ስጥ፡፡

#ስለ_ሁሉም_ነገር_ከራስህ_ጋር_ግልጽ_መሆን_ጀምር - ትክክል ስለሆነው ነገር እና እንደዚሁም መቀየር ስላለባቸው ነገሮች ሀቀኛ እና ግልጽ ሁን፡፡ ማሳካት ስለምትፈልገው ነገር እና መሆን ስለምትፈልገው ሰው ግልጽ ሁን፡፡ ሁልጊዜም በሕይወትህ እያንዳንዱ ክፍል ላይ ሀቀኛ እና ግልጽ ሁን፡፡

#ለራስህ_ደስታ_ቅድሚያ_መስጠት_ጀምር - ፍላጎቶችህ አስፈላጊ ናቸው፡፡ ለራስህ ዋጋ ካልሰጠህ ፣ ለራስህ ካልቆምክ፣ ራስህን ካልጠበቅክ ሆን ብለህ ራስህን ለማጥፋት ተነስተኻል ማለት ነው፡፡ አስታውስ በዙሪያህ ላሉት እየተቆረቆርክ እና እያሰብክ የራስህንም ፍላጎቶች ማሳካት ትችላለህ፡፡ አንድ ጊዜ ፍላጎቶችህ እንደተሟሉ ደግሞ የአንተ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የበለጠ መድረስ ትችላለህ፡፡

#በኩራት_እና_በሀቀኝነት_ራስህን_መሆን_ጀምር - ሌላ ሰው ለመሆን መሞከር አንተ የሆንከውን ሰው ማባከን ነው፡፡ ራስህን ሁን፡፡ ሌሎች አጠገቡ የማይደርሱበት ሀሳቦች ፣ ብርታቶች እና ውበት የያዘውን በውስጥህ ያለውን ያን ሰው ተቀበለው፣ እቀፈው፡፡

@Deinstein_21
ነገ መልካም ይሆናል !
@Deinstein_21
572 views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ