Get Mystery Box with random crypto!

Deinstein_21

የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ deinstein_21 — Deinstein_21
የሰርጥ አድራሻ: @deinstein_21
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.98K
የሰርጥ መግለጫ

@Deinstein_21
.
.

Contact👉0913617275 and 0964742005 or @Albetredeinstein

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-29 22:55:47

229 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 22:55:28

217 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 22:55:17

179 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 09:34:41

207 views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 22:55:40

215 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 16:22:25

229 views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 12:38:28 ዘመናዊው ዓለም ፋታ አሳጥቶ በራሳችን እንዳንወስን አድርጎናል፡፡

የምትስማው መዚቃ፣ የምታያቸው ፊልሞች፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች እና ሌሎች የትርፍ ጊዜ መዝናኛዎች ይዘታቸው ተመሳስሎብህ አያውቅም? ገና ፊልሙን ሳትጀምረው መጨረሻውን ገምተህ አታውቅም? ይህ ለምን ሆነ? የፊልሞቻችን፣ የመዚቃዎቻችን መመሳሰል ከየት ተጀመረ?

ቴውዶር አዶርኖ የሚባል አንድ ፈላስፋ ነበር በዘመናዊው ዓለም የካፒታሊዝም ስርዓት ውስጥ ያለውን የስነ-ልቦና ችግርን አጥንቷል። ካፒታሊዝም ከኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ድርሻው በተጨማሪ የራሱ የሆነ ባህልም እየፈጠረ እንደሆነ ይገልፃል። አዶርኖ ካፒታሊዝም ባህልን ይመርዛል ሲል ያስረዳናል - ካፒታሊዝም ባህልን ለመመረዝ የሚጠቀመው መንገድ የትርፍ ጊዜያት መዝናኛዎችን ነው ይለናል፡፡ እነዚህን መዝናኛዎች በአንድ ጠቅልሎ የባህል ኢንዱስትሪ (The culture Industry) ብሎ ይጠራቸዋል፡፡

ዝቅተኛው ማህበረሰብ ትርፍ ጊዜውን ምን ላይ እያዋለው ነው? መጠጥ እየጠጣ ወይስ አስቂኝ ፊልሞችን እየተመለከተ?

- አዶርኖ ትርፍ ጊዜያችንን ሃብታሞች ምን ሲሰሩ እና ሲበሉ እንደሚውሉ በቴሌቪዥን እያዩ በመዋል አልያም እንቶ ፈንቶ የሆኑ የማህበራዊ ሚዲያዎች ወሬዎችን እየሰሙ የሚታለፍበት የፈንጠዝያ ጊዜ አይደለም ይለናል፡፡ ይልቁኑ ትርፍ ጊዜያችንን የአእምሯችንን አስተሳሰብ እና የሕይወት ደረጃ ሊቀይሩልን የሚችሉ ተግባራትን በመፈጸም ማሳለፍ ይኖርብናል። መጽሐፍትን ማንበብ፣ ለመነቃቃት የሚጠቅሙንን ሙዚቃዎች መስማት፣ አዲስ አስተሳሰብ ሊያስገኙልን የሚችሉ ፊልሞችን በመመልከት ማሳለፍ እንችላለን።

ሆኖም በዘመናዊው ዓለም ላይ ይለናል አዶርኖ፤ ትርፍ ጊዜያችን በካፒታሊስቶች እጅ ወድቋል። አዲስ የሆነ ባህልም ተፈጥሯል። ዘመናዊ ፊልሞች፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች፣ ዘፈኖች፤ ማህበራዊ ሚዲያዎች(ፌስቡክ ፣ቲክቶክ) ሁሉም ዓለምን ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ እየሳቧት ነው፡፡ ሃብታሞች ደሃውን በማይጨበጥ የውሸት ዓለም ውስጥ እየዘፈቁት ነው:: ፊልሞች በውብ ህንጻዎች ውስጥ ይቀረጻሉ፤ ሙዚቃዎች ስለ ሴት ፍቅር ብቻ ሆነዋል... ደስታንም የወሲብ ሌላኛው ስም አድርገውታል፤ ብዙ ሰዓቶቻችንን በማይመለከቱን የዓለም ዜናዎች ላይ እናሳልፋለን፤ የሕይወት ጥያቄዎቻችንን በራሳችን ጥበብ ለመመለስ ከመሞከር ይልቅ “አነቃቂ ንግግሮችን” መመልከት ይቀናናል፡፡ ዘመናዊው ዓለም ፋታ አሳጥቶ በራሳችን እንዳንወስን አድርጎናል፡፡

አዶርኖ ከዚህም ሲብስ የህጻናት ፊልም አምራች የሆነውን ታዋቂውን ዋልት ዲዝኒ እጅግ አደገኛ አሸባሪ ይለዋል፡፡ -አፍሪካውያንም የራሳቸውን ባህል ጥለው ሁለ ነገራቸው ነጮችን እየመሰለ መጥቷል፤ ራሳቸውም አውሮፓውያኑ የነበራቸውን ባህል እና ወግ ጥለው ወደ አንድ ወጥ ማህበረሰብነት እየተቀየሩ ነው፡፡
ቀስ በቀስ ሳይታወቀን እየገደሉን ነው። የባህል ኢንዱስትሪው በራስ ወዳድ እና ስግብግብ ነጋዴዎች እጅ ወድቋል። በራሱ የሚያስብ እና አመጸኛ የነበረውን ትውልድ አልፈስፍሰውታል፡፡ ጠልቆ ከመመራመር ይልቅ መፍትሄን ከሌሎች የሚጠብቅ ለማኝ ትውልድን ፈጥረዋል:: ይህ በባህል ላይ የተከፈተ ጦርነት ነው፡፡ ጥበብ ሊቃወማቸው ይገባል ፤ ጥበብ ካፒታሊስቶች እንደፈለጉ የሚዘውሩት ሜዳ መሆን የለበትም ይለናል አዶርኖ፡፡

ምንጭ-ፍልስፍና ከዘርዓ ያዕቆብ እስከ ሶቅራጠስ

cc- ሰው
@deinsein
ነገ መልካም ይሆናል !
243 views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 09:51:07

222 views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 07:44:29 እኔ መነኩሴ ስሆን ነው የሞትኩት ....ለአባቶች የግድያ ማስፈራሪያ እየተላከባቸው


327 views04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 21:02:17

319 views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ