Get Mystery Box with random crypto!

Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
የሰርጥ አድራሻ: @debre_markos_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.90K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገጽ ነው። የዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ መረጃዎች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች እና የስራ እና የትምህርት ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል። አሁንኑ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀሉ!!
This is Our Official Telegram Channel. We Provide up-to-date Information about our University.
Join Us Now!🙏

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-01 08:43:48
2.1K views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 08:43:42
2.0K views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 08:43:38
2.1K views05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 08:09:29
#ለሁለተኛ_ጊዜ_የተላለፈ_የአስቸኳይ_ስብሰባ_ጥሪ
2.4K views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 11:03:23 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጀግኖቹን በመቀበል ላይ ይገኛል!

============
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፦ የካቲት 21/2015 ዓ.ም ( ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት)

በ2014 ዓ.ም በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 50% እና በላይ በማስመዝገብ ዩኒቨርሲቲያችንን የመጀመሪያ ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለመጣችሁ እጅግ በጣም ደስተኞች መሆናችንን እየገለፅን እንኳን ወደ ግቢያችሁ በሠላም መጣችሁልን እንላለን!!

የትምህርት ቆይታችሁም የሠላም፣ የስኬትና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኛለን።

ለተጨማሪ መረጃዎች ከታች የተቀመጡትን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ!

ዌብሳይት www.dmu.edu.et
#ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University
#ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu
#ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q
2.6K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 11:03:14
2.5K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 11:03:11
2.3K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 11:03:06
2.4K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 10:57:34 የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የዶርም ምደባ

#Male_Students_Dormitory_Placement

http://www.dmu.edu.et/wp-content/uploads/2023/02/2015-new-male-student-dormitory-placement.pdf

#Female_students_Dormitory_Placement

http://www.dmu.edu.et/wp-content/uploads/2023/02/2015-new-female-student-dormitory-placement-2.pdf

Get More Information on the following Sites!



#ዌብሳይት www.dmu.edu.et

#ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu

#ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University

#ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!
2.3K views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 18:17:10 በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በአካዳሚክ ዘርፉ ውስጥ የሚገኙ ኮሌጆችና ዳይሬክቶሬቶች የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አደረጉ

=====================
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ: የካቲት 15/2015ዓ.ም (ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት)
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት በአካዳሚክ ዘርፉ የተከናወኑ የ6 ወር ዕቅድ አፈፃጸም ወቅት የተከናወኑ ተግባራት እና ያጋጠሙ ችግሮች በተመለከተ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችና ተሳታፊ አካላት በተገኙበት ከካቲት 14 -15 /2015 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ግምገማ ተካሄዷል ፡፡

በግምገማውም የ10 ኮሌጆችና 5 ዳይሬክቶሬቶች የስራ አፈጻጸማቸው ምን እንደሚመስል ለተሳታፊዎች ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሄዶባቸዋል ፡፡

በዚህ ውውይት ላይ ተገኝተው ሀሳባቸወን የሰጡት በግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ዲን ዶ/ር አሃዱ መንዝር እንዳሉት የትምህር ጥራትን ለማስጠበቅና ለማረጋገጥ ያመች ዘንድ የተማሪዎች ቤተሙከራ ቁሳቁሶች አለመሟለት ችግር እየፈጠረ በመሆኑ በቀጣይ ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሰራ አሳስበዋል ፡፡

በሌላ በኩል እንደ ግብርና ኮሌጅ በርካታ ስራዎችን ለመስራት ዕቅድ ቢያዝም ከፍተኛ የሆነ የበጀት ችግር በመግጠሙ የታቀድውን ስራ ለመስራት እንቅፍት እንደፈጠረባቸውም ገልፀዋል፡፡

አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞች ሲከፈቱ የአዋጭነት ጥናቱ በደንብ እየታዬ መሆን እንዳለበትም አሳስበዋል ፡፡
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ኢክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር በለጠ ያዕቆብ በትኩረት ሊሠሩ የሚገባቸው ነገሮችን ጠቁመዋል። የመረጃ አያያዝ ስረዓቱ የተሟላና የተስተካከለ እንዲሆን፤ ተማሪዎች የተግባር ልምምድ በአቅራቢያ ባሉ ቦታዎችና አካባቢዎች እንዲካሄዱ እና የምርምር ጆርናል ህትመቶች ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሰራ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡

በመጨረሻ የማጠቃለያ ሀሳብ የሰጡት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ይኽይስ አረጉ ከቀረበው የአካዳሚክና ዳይሬክቶሬቶች የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ምን ደረጃ ላይ እንዳለን ለማየት መቻሉን ገልፀል። በዚህም አሁን ያለውን ጥንካሬ በበለጠ በማስቀጠል ያጋጠሙ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣትና በቀሪ ወራት የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል ፡፡

ብዙዎቹ ችግሮቻችን ተፈጥሮ ሳይንስ ፣ ግብርናና ጤና ላይ በበቂ ሁኔታ ባለመስራታችን የሚመነጩ ናቸው። በተፈጥሮ ሳይንስ የሚመለሱ ትላልቅ ችግሮች ሳይመለሱ ወደ ሌላ ዘርፍ እየተገባ በመሆኑ ትውልዱ ተፈጥሮ ሳይንስን እንዲማርና እንዲመራመር ማድረግ ለዚህም ምቹ ሁኔታን መፍጠር ተገቢ ነው ፡፡

ችግሮቻችንን የሚፈታልን፣ ለጥያቄያዎቻችን መልስ የሚፈልግልን ሌላ አካል የለም። በመሆኑም መንግሰትም ትውልዱ በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርቱ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል ፤ እንደ ሃገርም በዚህ ጉዳይ ውይይቶች መካሄድ አለባቸው ሲሉ ጠቁመዋል፡፡

በአጠቃላይ በስራ ፈጠራው ፣ በማህበረሰብ አገልግሎቱ ፣ የምርምር ጆርናሎች ፣ የተማሪዎች የመውጫ ፈተና ዝግጅት፣ የግዥ ስረዓቶች ፣ የተማሪዎች የቤተ ሙከራ ቁሳቁሶች እና የመሳሰሉት ተግባራት ላይ ፈጠንና ቆፍጠን ያሉ ስራዎችን በመስራት አሁን ካለንበት ደረጃ ወደፊት መስፈንጠር እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።

በመጨረሻም በዚህ ዓመት አቋማችን በሁለት ነገሮች ይለካል ብለዋል። አንደኛው እንደ ሀገር በሚሰጠው የመውጫ ፈተና ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የአቅም ማሻሻያ ( Remedial ) ፕሮግራም ተጠቃሚ በሆኑ ተማሪዎች በኩል።

በመሆኑም ለእነዚህ ሁለት ተግባራት ልዩ ትኩረት በመስጠትና ሁላችንም በጋራ በመስራት ውጤት ማስመዝገብ ይኖርብናል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ፡፡

ለተጨማሪ መረጃዎች



#ዌብሳይት www.dmu.edu.et

#ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu

#ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University

#ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

#ቲዊተር https://twitter.com/dmu_ethiopia

#እንስታግራም https://www.instagram.com/dmu_ethiopia/

#ሊንክድኢን https://www.linkedin.com/in/dmu-ethiopia/

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!

ከእኛ ጋር ሰለሆናችሁ ምስጋናችን የላቀ ነው!
2.1K viewsedited  15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ