Get Mystery Box with random crypto!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጀግኖቹን በመቀበል ላይ ይገኛል! ============ ደብረ ማርቆስ ዩኒ | Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጀግኖቹን በመቀበል ላይ ይገኛል!

============
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፦ የካቲት 21/2015 ዓ.ም ( ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት)

በ2014 ዓ.ም በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 50% እና በላይ በማስመዝገብ ዩኒቨርሲቲያችንን የመጀመሪያ ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለመጣችሁ እጅግ በጣም ደስተኞች መሆናችንን እየገለፅን እንኳን ወደ ግቢያችሁ በሠላም መጣችሁልን እንላለን!!

የትምህርት ቆይታችሁም የሠላም፣ የስኬትና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኛለን።

ለተጨማሪ መረጃዎች ከታች የተቀመጡትን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ!

ዌብሳይት www.dmu.edu.et
#ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University
#ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu
#ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q