Get Mystery Box with random crypto!

Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
የሰርጥ አድራሻ: @debre_markos_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.90K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገጽ ነው። የዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ መረጃዎች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች እና የስራ እና የትምህርት ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል። አሁንኑ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀሉ!!
This is Our Official Telegram Channel. We Provide up-to-date Information about our University.
Join Us Now!🙏

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-02-10 20:33:23
1.8K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 20:33:06
1.7K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 08:40:30 የኢትዮጵያ የህክምና ማህበር ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጤና ካምፓስ የጤና መምህራንና ለደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች የሙያ ስነ ምግባርና የህግ ነክ ጉዳዮች እንዲሁም ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ( Medical Ethics and Medico Legale lssues Training and CPD Awareness Creation ) ስልጠናዎችን ሰጠ

====================
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፣ 02/2015 ዓ.ም (የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት)

የስልጠናውን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ.ር ይኽይስ አረጉ እንደገለጹት የኢትዮጵያ የጤና ስረዓት ብዙ ክፍተቶች ያሉበት በመሆኑ እነዚህን ክፍተቶች ለመሙላትና ለማስተካከል እንዲህ ያሉ ስልጠናዎች በሙያው ባለቤቶች መሰጠቱ ልዩ ስሜት ይሰጣል ሲሉ ገልፀዋል፡፡ ሙያውን ማሳደግና ማስተዋወቅ ፣ ግንኙነት መፍጠር ፤ መረጃ ማግኘት ፣ ደረጃን ማሳደግና ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ማድረግ ተገቢ ነው ፡፡ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ቁልፍ ጥያቄዎች የሚመለሱት በዕውቀት በመሆኑ ራስን ከፍ ወዳለ ደረጃ ማሳደግ በጣም አስፈላጊ መሆኑንና ለዚህ ደግሞ የሙያ ቁርጠኝነት ወሳኝነት እንዳለውም ጠቅሰዋል ፡፡

ስልጠናውን የሰጡት በኢትዮጵያ የህክምና ማህበር የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ የጤና ባለሙያና የስነ-ምግባር አማካሪ አቶ ጌትነት ካባ እንደገለጹት የተሰጠው ስልጠና የህክምና ባለሙያዎቹ በተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ራሳቸውን እንዲያበቁ እንዲያሻሽሉ ለማድረግ፣ ማህበረሰብን በጥሩ ስነ ምግባር ማገልገል እንዳለባቸው ለማሳየት ፣ የስነ ምግባር ጉድለቶች ሲፈጸሙ ከህግ እንጻር እንዴት ሊታዩ እንደሚችሉ ለማስገንዘብ፣ የባለሙያው የስራ ላይ ግዴታዎችንና የተገልጋዩ መብቶችን በተመለከተ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና ነው ብለዋል ፡፡

ስልጠናው ከጥር 29- የካቲት 1/2015 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ተሰጥቷል።
2.6K viewsedited  05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 08:40:18
2.4K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 08:40:12
2.3K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 21:16:34
3.3K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 21:16:18 Congratulations! Debre Markos University has ranked #8th from Ethiopian universities according to the "Webometrics Ranking of World Universities". We will strive to go on rising!
https://www.webometrics.info/en/Africa/Ethiopia

Website www.dmu.edu.et

Telegram https://t.me/Debre_Markos_University

Facebook https://www.facebook.com/dmu.edu

Youtube https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

Twitter
https://twitter.com/dmu_ethiopia

Instagram https://www.instagram.com/dmu_ethiopia/

Linkedin https://www.linkedin.com/in/dmu-ethiopia/

"Grow Wiser as the Water Tower!"

Thank you for being with us
3.5K viewsedited  18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 11:26:26
#NEW
2.7K views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 12:52:16
4.2K views09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 12:52:14
3.9K viewsedited  09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ