Get Mystery Box with random crypto!

Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debre_markos_university — Debre Markos University /ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
የሰርጥ አድራሻ: @debre_markos_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.90K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገጽ ነው። የዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ መረጃዎች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች እና የስራ እና የትምህርት ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል። አሁንኑ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀሉ!!
This is Our Official Telegram Channel. We Provide up-to-date Information about our University.
Join Us Now!🙏

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-22 18:17:04
2.0K views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 16:55:34
#አስቸኳይ!
2.5K views13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 10:15:22
#PhD_Dissertation_Viva_Voce!

*********
Follow us


#Website: www.dmu.edu.et

#Facebook: https://www.facebook.com/dmu.edu

#Telegram: https://t.me/Debre_Markos_University

#Youtube: https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

#Twitter: https://twitter.com/dmu_ethiopia

#Instagram: https://www.instagram.com/dmu_ethiopia/

#Linkedin: https://www.linkedin.com/in/dmu-ethiopia/

Debre Markos University

Grow Wiser at the Water Tower!

Thank you for being with us!
2.2K views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 11:26:12
#በ2014 ዓ.ም ተፈትናችሁ 50% እና በላይ በማምጣት ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲን የመረጣችሁ ተማሪዎች ወደ ግቢ የምትገቡት ከታች በተገለፀው ቀን መሆኑን የዩኒቨርሲቲያችን ሬጂስትራር ዳይሬክቶሬት ገልጿል።



#ዌብሳይት www.dmu.edu.et

#ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu

#ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University

#ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

#ቲዊተር https://twitter.com/dmu_ethiopia

#እንስታግራም https://www.instagram.com/dmu_ethiopia/

#ሊንክድኢን https://www.linkedin.com/in/dmu-ethiopia/

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ!

ከእኛ ጋር ሰለሆናችሁ ምስጋናችን የላቀ ነው!
2.8K viewsedited  08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-17 10:46:51
#ማስታወቂያ
ለዩኒቨርሲቲያችን ህግ ተማሪዎች
2.2K views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 16:13:39
ከእንሰት የተዘጋጀው ምግብ እንዳስደሰታቸው በወንቃ ቀበሌ የሚገኙ አርሶ አደሮች ተናገሩ

ዝርዝሩን ለማንበብ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ


http://www.dmu.edu.et/
254 views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 23:00:17 በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ከ50% በላይ በማስመዝገብ ዩኒቨርሲቲያችንን የመጀመሪያ ምርጫቸው ላደረጉ ተማሪዎች ከዶክተር ታፈረ መላኩ (የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ) የተላለፈ አጭር የምስጋና መልዕክት

===============

አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲን የመጀመሪያ ምርጫችሁ ስላደረጋችሁትም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን! ዩኒቨርስቲያችን ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ እጅግ መልካም የሚባል የመማር -ማስተማር ባህል የገነባ ተቋም ነው። በመሆኑም ተመራቂዎቻችን በየትኛውም የሥራ ዘርፍ ውድድር አሸናፊዎች ናቸው።

ለሙያቸው ክብር የሚሠጡና በሚችሉት አቅም ሁሉ ተማሪዎቻቸውን ለማገዝ ሌት ተቀን የሚሠሩ መምህራን ስላሉንም በእጅጉ እንኮራለን፤ እናንተም አድለኞች ናችሁ። ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ በዘረኝነት ሥካር ውስጥ በወደቀችበት በዚህ ክፉ ሰዐት ሰውን በሰውነቱ ብቻ በሚመዝነው ደጉ የደብረማርቆስ ከተማና የአካባቢው ሕዝብ መሐል መገኘታችሁ ደግሞ እጅጉን መታደል ነው።

የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብና የአካባቢው ማህበረሰብ የአደራ ልጆቻቸው በመሆናችሁ እንደ ሁሌው አቅፈውና ደግፈው ለወግ ማረግ ያበቋችኋል።

መልካም የትም/ዘመን እንዲሆንላቸው እየተመኘሁ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ !

ታፈረ መላኩ (ዶ/ር)

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት

"የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ"


ዌብሳይት www.dmu.edu.et

ቴሌግራም https://t.me/Debre_Markos_University

ፌስቡክ https://www.facebook.com/dmu.edu

ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCqQDHEyYDen3aybySpYsF_Q

ቲዊተር https://twitter.com/dmu_ethiopia

እንስታግራም https://www.instagram.com/dmu_ethiopia/

ሊንክድኢን https://www.linkedin.com/in/dmu-ethiopia/

ከእኛ ጋር ሰለምትሆኑ ምስጋናችን የላቀ ነው!
1.3K viewsedited  20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 23:00:01
1.3K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 19:32:20
We are glad that Debre Markos University is one of the students' choice!
2.1K views16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 20:33:28
1.8K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ