Get Mystery Box with random crypto!

Dashen Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank
የሰርጥ አድራሻ: @dashenbankethiopia
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.03K
የሰርጥ መግለጫ

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-12-28 16:28:47
ዳሸን ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያውን ቆይተው የሚከፍሉበትን አዲስ የክፍያ አማራጭ በጋራ አስተዋወቁ።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://shorturl.at/szMX1
12.8K viewsPaulos A, 13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-23 16:38:07
አገልግሎት መቋረጥ ማሳሰቢያ!

የአሞሌ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት እሁድ ታህሳስ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከለሊቱ 6፡00 ሰዓት እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት ድረስ በሚከናወኑ የማሻሻያ ስራዎች ምክንያት አገልግሎት እንደማይሰጥ እየገለፅን፤  ለሚፈጠረው የአገልግሎት  ክፍተት ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡

𝐒𝐞𝐫𝐯𝐢𝐜𝐞 𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐫𝐮𝐩𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐍𝐨𝐭𝐢𝐜𝐞:
We regret to inform our valued customers that Amole digital banking service will be temporarily unavailable on Sunday, December 24 from 12:00 AM to 6:00 PM. We apologize for any inconvenience this might cause and appreciate your understanding during this scheduled maintenance.
12.8K viewsPaulos A, edited  13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-22 08:47:51
ሐጅ ወዲዐህ የቁጠባ ሒሳብ!

የሐጅ ቁጠባ ሂሳብ ደንበኞቻችን ለኃይማኖታዊ ጉዞ /ሐጅ እና ዑምራ ለማድረግ/ እንዲያመቻቸው  ተቀማጭ የሚያደርጉበት ልዩ ወዲዐህ የቁጠባ ሂሳብ ነው።
#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #islamicfinance #islamicbanking #halal #finance #muslim #Hajj
12.7K viewsPaulos A, edited  05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-18 08:55:11
አስተማማኝ የይለፍ ቃሎችን (passwords) ይጠቀሙ!

ተገማች የሆኑ የይለፍ ቃሎችን አይጠቀሙ። ፊደል ፣ቁጥር እንዲሁም ልዩ ልዩ ምልክቶችን በመጠቀም የይለፍ ቃልዎን ያጠንክሩ።ተመሳሳይ የይለፍ ቃሎችን ለተለያዩ አካውንቶች አይጠቀሙ።

#DashenBank #Cybersecurity #Ethio-
pia #ኢትዮጵያ
13.5K viewsPaulos A, edited  05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-16 09:30:58
ዳሸን ባንክ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲና “አይኮግ ኤኒ ዋን ካን ኮድ” በአጋርነት ሲያካሂዱት የነበረው ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የፈጠራ ውድድር ፍፃሜዉን አግኝቷል።

ከአዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ፣ ደሴ እና ወላይታ ከተሞች እና አካባቢዎቻቸው
የተውጣጡ ወጣቶች በቴክኖሎጂ የታገዙ ችግር ፈቺ ፈጠራዎቻቸውን አቅርበው ተወዳድረዋል። እኛም በውድድሩ ዙሪያ የተሰጡ ሃሳቦችን በዚህ ቪዲዮ ቀንጨብ አድርገን አቅርበናል።

#DashenBank #Dashen #Bank #SolveIT #Ethiopia #Innovation
13.3K viewsPaulos A, 06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-12 14:16:16
𝐏𝐨𝐬𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧: 𝐃𝐢𝐫𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫, 𝐄𝐧𝐯𝐢𝐫𝐨𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭𝐚𝐥, 𝐒𝐨𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐚𝐧𝐝 𝐆𝐨𝐯𝐞𝐫𝐧𝐚𝐧𝐜𝐞 (𝐄𝐒𝐆) 𝐃𝐞𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭
Career Level: Managerial Level (Manager, Supervisor, Director)
Employment Type: Full time
Location: Addis Ababa
For application and more information please follow the link https://t.ly/OaI6c
12.7K viewsPaulos A, 11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-09 09:26:03
ከሚከተሉት አንዱን የማንነት ማስረጃ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ይዘው በመቅረብ ለፋይዳ መታወቂያዎ ይመዝገቡ።
* የቀበሌ መታወቂያ ፣ መንጃ ፈቃድ ፣ ፓስፖርት
* የመኪና ሊብሬ ፣ የቤት ካርታ
* የተማሪነት መታወቂያ ፣ የትምህርት ማስረጃ ፣ የሙያ ፈቃድ ማስረጃ
* የልደት ሰርተፊኬት ፣ የጋብቻ ሰርተፊኬት
#DashenBank #FayidaId #Ethiopia #ኢትዮጵያ
12.6K viewsPaulos A, edited  06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-07 17:33:43
Event Alert

Addis Arts Alive

December 8-25/2023

Hayatt Regency

Free Entrance

Experience the mesmerizing fusion of art and culture at Addis Arts Alive, brought to you by Dashen Culture Club. Join us from December 8-25 at Hayatt Regency and be part of a breathtaking celebration of creativity!
12.7K viewsPaulos A, edited  14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-05 19:23:30
ሶስቱ ጓደኛማቾች የዳሸን ከፍታ ውድድርን አሸነፉ!
ከእንሰት ስታርችን የማምረት ፕሮጀክት ይዘው የቀረቡት አህመድ ደሊል፣ ሰለሞን መገርሳ እና እሱባለው አለልኝ የሁለተኛው ዙር የዳሸን ከፍታ የስራ ፈጠራ ውድድር በቀዳሚነት በማጠናቀቅ የብር 500 ሺህ አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ሆቴል  በተከናወነው የመዝጊያ መርሀ ግብር በውድድሩ ከ1 እስከ 10 ለወጡ ተወዳዳሪዎች  በድምሩ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማት የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በተገኙበት ተበርክቶላቸዋል፡፡
13.0K viewsPaulos A, 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-04 14:01:27
ዳሸን ባንክ፣ የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደርና የከተማው የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ

ዳሸን ባንክ፣ የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደርና የአርባ ምንጭ ከተማ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በጋራ ለመስራት የሚያስችል የሶስትዮሽ የጋራ ስምምነት ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ሃይሌ ሪዞርት ተፈራርመዋል፡፡


በዚህ ስምምነት መሰረት ዳሸን ባንክ በአርባ ምንጭ ከተማና አካባቢው የተለያዩ የባንክ አገልግሎት አማራጮችን በስፋት እንዲያቀርብና በጋሞ ዞን አዳዲስ ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ ያደርጋል፡፡


ዳሸን ባንክ በከተማውና አካባቢው አገልግሎቱን ተደራሽና ለማድረግና አዳዲስ ቅርንጫፎችን ለመክፈት በሚያደርገው ጥረት የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ በስምምነቱ ተመልክቷል፡፡

ከአርባ ምንጭ ከተማ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበርም ህብረት ስራ ማህበራት፣ የንግድ ማህበራትና ሌሎች መሰል መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ከባንኩ ጋር ይበልጥ ተሳስረው የሚሰሩባቸው የተለያዩ አማራጮች በስምምነቱ ተወስተዋል፡፡

የዳሸን ባንክ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አርባምንጭ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጋሞ ዞንና የአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ፣ የጋሞ አባቶች እንዲሁም የአርባምንጭ ከተማ ንግድ ማህበራት ዘርፍ ምክር ቤት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገዉላቸዋል።
13.1K viewsSileshi Yilma Reta, 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ