Get Mystery Box with random crypto!

Dashen Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank
የሰርጥ አድራሻ: @dashenbankethiopia
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.03K
የሰርጥ መግለጫ

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-10-27 06:34:23
ዳሽን ባንክ 18 ቢሊዮን ብር ገቢ አስመዘገበ

ዳሸን ባንክ ባለፈው በጀት አመት ብር 18 ቢሊዮን ገቢ አስመዘገበ፡፡ የባንኩ ባለአክስዮኖች 30ኛ መደበኛ ጉባኤ በስካይላይት ሆቴል ዛሬ የተካሔደ ሲሆን ያለፈው አመት የባንኩ የስራ አፈጻጸም ፣ የዚህ በጀት አመት እቅድና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ውይይት ተደርጎባችዋል፡፡

ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የዳሸን ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ዱላ መኮንን ያለፈው በጀት አመት በባንክ ኢንዱስትሪው አዎንታዊና አሉታዊ ሁኔታዎቸን የፈጠሩ አለም አቀፋዊና አገራዊ ክስተቶች እንደነበሩ አስታውቀዋል፡፡

አቶ ዱላ ባለፈው በጀት አመት በኢትዮጵያ የነበረው ማህበራዊና ፖለቲካዊ አለመረጋጋት እንዲሁም ኢሚዛናዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ በባንክ ኢንዱስትሪው ላይ የበኩሉን ተጽእኖ ማሳደሩን አስገንዝበዋል፡፡
ምንም እንኳን  የተለያዩ ተግዳሮቶች የነበሩበት አመት ቢሆንም ዳሸን ባንክ ባለፋ በጀት አመት በበርካታ ዘርፎች ውጤታማ እንደነበር አቶ ዱላ ገልጸዋል፡፡ ባንኩ ተጨማሪ 23.6 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰብ የቻለ ሲሆን አጠቃላይ ሀብቱን 144.6 ቢሊዮን ብር ማድረስ ተችሏል፡፡

ባንኩ በአመቱ የ18 ቢሊዮን ብር ገቢ አስመዝግቧል፡፡ ከትርፍ አኳያ ዳሸን ባንክ ባለፈው በጀት አመት ከግብር በፊት 5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ያገኘ ሲሆን ይህም ከቀደመው አመት ጋር ሲነጻጸር የ31.9 በመቶ እድገት አሳይቷል፡፡

የባንኩ የአምስት አመት ስትራቴጅክ እቅድ የትግበራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎም በቀጣይ አምስት አመታት ተግባራዊ የሚሆን አዲስ ስትራቴጅክ እቅድ መዘጋጀቱን ይህ እቅድ የደንበኞች አገልግሎት በማሻሻል ፣ አገልግሎትን ይበልጥ በማዘመንና የባንኩን ቀጣይ እድገት ላይ እንደሚያተኩር አመልክተዋል፡፡
13.0K viewsSileshi Yilma Reta, 03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-13 16:45:14
Dashen Inked USD 40 Million Financing with BII & FMO

Dashen Bank and its European financiers, British International Investment (BII) and FMO, the Dutch entrepreneurial development bank, concluded the financing agreement for the USD 40 million fund announced in late August 2023.

The agreement is concluded today on the sidelines of the World Bank-IMF Annual Meetings being held at the Marrakech, Morocco, in the presence of H.E. Andrew Mitchell, UK's Minister of State of Foreign, Commonwealth & Development Office (FCDO); H.E. Mamo Mihretu, Governor of the National Bank of Ethiopia; Dulla Mekonnen, Chairperson of Dashen Bank; Michael Jongeneel, CEO of FMO ; Nick O’Donohoe, CEO of BII; and Asfaw Alemu, CEO of Dashen Bank.
13.2K viewsPaulos A, 13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-10 15:10:08
ዘመናዊ እቁብ ዳጎስ ካለ ወለድ ጋር!
#DashenBank #Equb #Ethiopia #ኢትዮጵያ
14.0K viewsPaulos A, 12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-09 07:02:29
ከሃሰተኛ መረጃዎች ራስዎትን ይጠብቁ!
14.1K viewsSileshi Yilma Reta, 04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-06 12:33:38
𝐁𝐚𝐠𝐚 𝐀𝐲𝐲𝐚𝐚𝐧𝐚 𝐈𝐫𝐫𝐞𝐞𝐜𝐡𝐚𝐚𝐧 𝐈𝐬𝐢𝐧 𝐆𝐚𝐡𝐞! መልካም የኢሬቻ በዓል!
13.4K viewsPaulos A, 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-02 13:27:15
የአዲስ ዓመት ስጦታ!
የዳሸን ማስተርካርድ ዓለም-አቀፍ የክፍያ ካርድን አቅርበንላችኋል!
#DashenBank #Mastercard #digitalBanking #Ethiopia #ኢትዮጵያ
13.6K viewsPaulos A, 10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-30 09:17:53
ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ የሆነው ዳሸን ባንክ አዲስ የምስራች ይዞልዎት ቀርቧል። በኩሪፍቱ ዎተር ፓርክ ሲዝናኑ ክፍያዎትንበዘመናዊ መልኩ ማከናወን ይችላሉ።

#DashenBank #Contactlesswrist-band #Amole #Kuriftuwaterpark
#Ethiopia #ኢትዮጵያ
13.4K viewsSileshi Yilma Reta, 06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-20 06:00:58
ግብይትዎን በዳሸን ባንክ ካርድ እና በአሞሌ ሲፈፅሙ የ5% ተመላሽ ገንዘብ ያገኛሉ!
#Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank
#Digital_Banking #Cash_Back
13.0K viewsPaulos A, 03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-19 14:58:04
አሸናፊ ፎቶዎች!

“የአዲስ አመት ቅፅበትዎን ያጋሩን” በሚል በቴሌግራም በተካሄደው የፎቶ ውድድር በተለያዩ መስፈርቶች የተመረጡ 10 አሸናፊ ፎቶዎች፡፡
12.6K viewsPaulos A, 11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-16 11:21:37
ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ክፍያዎን በአሞሌ ሲፈፅሙ ያገኛሉ፡፡
በእንጦጦ እና በቢሾፍቱ ወተር ፓርክ!
𝐋𝐢𝐦𝐢𝐭𝐞𝐝 𝐭𝐢𝐦𝐞 𝐬𝐩𝐞𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐨𝐟𝐟𝐞𝐫! You will get special discount when you make your payment at Entoto and Bishoftu Water Park!
12.8K viewsPaulos A, 08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ