Get Mystery Box with random crypto!

Dashen Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank
የሰርጥ አድራሻ: @dashenbankethiopia
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.03K
የሰርጥ መግለጫ

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-05-15 12:56:49
ኦልማርት ፋውንዴሽን ከትምህርት ሚኒስቴር
ጋር በመተባበር "ምርጦችን መሸለም" በሚል ባዘጋጀው ውድድር አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎች ዳሸን ባንክ የገንዘብ ሽልማት አበረከተ።

ሽልማቱ የተበረከተላቸው በ12ኛ ክፍል ትምህርት በሂሳብና እንግሊዝኛ ትምህርቶች በተደረገ ውድድር ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ከሁሉም ክልሎች የተመረጡ ተማሪዎች ናቸው።
4.8K viewsSileshi Yilma Reta, 09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 09:28:26
መልካም የቤተሰብ ቀን ይሁንልዎ! #Happy_International_Day_of_Families #DashenBank #Ethiopia
4.7K viewsPaulos A, 06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 09:08:27
HAPPY MOTHERS' DAY!
6.1K viewsPaulos A, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 09:09:52
ዳሸን ሸሪክ ካርድ ለእርስዎ!
#DashenBank #Sharik #CardBanking
6.6K viewsPaulos A, 06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 17:03:25
"ፋይዳ" የተሰኘውን ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ቀርበው ይመዝገቡ፡፡ አገልግሎቱን በባልቻ፣ ጣና፣ ፒያሳ፣ ኡራኤል፣ ወሎ ሰፈር፣ ጀሞ፣ አርበኞች እና ንፋስ ስልክ ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም ከተማ የሚኖር 18 ዓመት የሞላው ሰው ሁሉ ማንኛውንም ማንነቱን የሚገልጽ ማስረጃ (የቀበሌ መታወቂያ፣ የመሥሪያ ቤት መታወቂያ፣ የዕድር መታወቂያ፣ መንጃ ፍቃድ፣ ንግድ ፈቃድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ሌሎች) በመያዝ ወደተጠቀሱት ቅርንጫፎች ቀርቦ የፋይዳን መታወቂያ ማግኘት ይችላል፡፡
6.7K viewsPaulos A, edited  14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 09:49:44
ህይወቴን ያቀለለ በስልኬ ውስጥ ያለ!
#DubeAle #DashenBank
5.9K viewsPaulos A, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 10:06:49
የሐጅ ተጓዥ ነዎት ወይስ የሚወዷቸውን ለመላክ አስበዋል?

በዳሸን ባንክ በሁሉም ቅርንጫፎች የዘንድሮውን የሐጅ ክፍያ የምንቀበል መሆኑን ስንገልጽልዎ በደስታ ነው።
2.2K viewsPaulos A, edited  07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 08:25:57
ለልጆችዎ የተሻለ ነገ
ዛሬ በዳሸን ባንክ ይቆጥቡላቸው!
#Saving #DashenBank
3.4K viewsPaulos A, 05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 11:54:49
የአሸናፊዎች ዝርዝር!
4.3K viewsPaulos A, 08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 11:59:56
ይመልሱ ይሸለሙ! በቴሌግራም ገፃችን ብቻ !
6.4K viewsPaulos A, edited  08:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ