Get Mystery Box with random crypto!

ኦልማርት ፋውንዴሽን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር 'ምርጦችን መሸለም' በሚል ባዘጋጀው ውድድ | Dashen Bank

ኦልማርት ፋውንዴሽን ከትምህርት ሚኒስቴር
ጋር በመተባበር "ምርጦችን መሸለም" በሚል ባዘጋጀው ውድድር አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎች ዳሸን ባንክ የገንዘብ ሽልማት አበረከተ።

ሽልማቱ የተበረከተላቸው በ12ኛ ክፍል ትምህርት በሂሳብና እንግሊዝኛ ትምህርቶች በተደረገ ውድድር ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ከሁሉም ክልሎች የተመረጡ ተማሪዎች ናቸው።