Get Mystery Box with random crypto!

'ፋይዳ' የተሰኘውን ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ በተመረጡ የዳሸን ባንክ | Dashen Bank

"ፋይዳ" የተሰኘውን ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ቀርበው ይመዝገቡ፡፡ አገልግሎቱን በባልቻ፣ ጣና፣ ፒያሳ፣ ኡራኤል፣ ወሎ ሰፈር፣ ጀሞ፣ አርበኞች እና ንፋስ ስልክ ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም ከተማ የሚኖር 18 ዓመት የሞላው ሰው ሁሉ ማንኛውንም ማንነቱን የሚገልጽ ማስረጃ (የቀበሌ መታወቂያ፣ የመሥሪያ ቤት መታወቂያ፣ የዕድር መታወቂያ፣ መንጃ ፍቃድ፣ ንግድ ፈቃድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ሌሎች) በመያዝ ወደተጠቀሱት ቅርንጫፎች ቀርቦ የፋይዳን መታወቂያ ማግኘት ይችላል፡፡