Get Mystery Box with random crypto!

Dashen Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank
የሰርጥ አድራሻ: @dashenbankethiopia
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.03K
የሰርጥ መግለጫ

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-05-29 09:03:29
ባሉበት ቦታ ሆነው እየተዝናኑ ክፍያዎትን በአሞሌ ይፈፅሙ #DashenBank #Amole
10.5K viewsPaulos A, 06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 10:11:34
ከ4000 በላይ የንግድ ተቋማት ዱቤ አለን ተቀላቅለዋል። ዱቤ አለን በመቀላቀል ሽያጭዎን ያሳድጉ።
11.0K viewsPaulos A, 07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 11:23:29
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት
የሚሰጡ ቅርንጫፎቻችን ከ60 በላይ
ደረሱ፣ ይገልገሉባቸው!
#Sharik #DashenBank #Bank
10.3K viewsPaulos A, 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-24 09:21:18
በዳሸን ልዩ የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ ሲቆጥቡ ከመደበኛው የቁጠባ ሂሳብ በእጅጉ የተሻለና በተቀማጭ መጠንዎ ልክ እያደገ የሚሄድ ወለድ ተጠቃሚ ይሆናሉ።
#Woman_Saving #DashenBank
10.5K viewsPaulos A, edited  06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 07:50:43
በወጣትነት ዕድሜዎ በመቆጠብ ህልምዎን ያሳኩ!
#Saving #DashenBank #Ethiopia
1.5K viewsPaulos A, 04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 10:42:46
ለዘመናዊ ፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ የባንክ
አገልግሎት ለማግኘት ወደ ባንካችን ጎራ
ይበሉ!

#DashenBank #One_Step_Ahead
3.3K viewsSileshi Yilma Reta, 07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 14:19:06
በሸሪዓህ መርሆዎች ላይ የተመሰረቱ
የባንክ አገልግሎቶችን
አቅርበንልዎታል!
#Sharik #InclusiveFinance
#DashenBank #Bank
3.9K viewsPaulos A, edited  11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 14:36:06
ውድ የገጻችን ተከታታዮች፣

ባንካችንን በተመለከተ እንዲሁም በባንካችን ስም በተለያዩ ማኅበራዊ የትስስር ገጾች የሚሰራጩ የሀሰት መረጃዎች መኖራቸውን ደርሰንበታል። የባንኩን ስም በመጠቀም የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ድርጊት የተሳተፉ ግለሰቦችን በህግ የምንጠይቅ መሆኑን እያሳወቅን ባንካችንን በተመለከተ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከተረጋገጡ ምንጮች ብቻ እንዲከታተሉ እናሳስባለን።

Facebook: https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
·Telegram: https://t.me/DashenBankEthiopia
 Twitter: https://twitter.com/BankDashen
Linkedin: https://www.linkedin.com/company/dashen-bank-official-page
Instagram: https://www.instagram.com/dashenbankofficial/
Tiktok: https://www.tiktok.com/@dashenbankofficial?lang=en
Youtube:  https://www.youtube.com/@dashenbank
2.2K viewsSileshi Yilma Reta, 11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 09:28:57
ልዩ የተማሪዎች የቁጠባ ሂሳብ
ጠቀም ካለ ወለድ ጋር!
3.4K viewsPaulos A, 06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 16:23:41
ዳሸን ባንክና የአሜሪካ ኤምባሲ “አይኮግ ኤኒ ዋን ካን ኮድ” ያዘጋጀውን የፈጠራ ውድድር በአጋርነት አስጀመሩ

ዳሸን ባንክና የአሜሪካ ኤምባሲ “አይኮግ ኤኒ ዋን ካን ኮድ” የተሰኘ ድርጅት ለሶስተኛ ጊዜ የሚያካሂደውን “ሶልቭ ኢት” የተሰኘ የቴክኖሎጂ ዘርፍ የስራ ፈጠራ ውድድር በአጋርነት በይፍ አስጀምረዋል፡፡

የዳሸን ባንክ የማርኬቲንግና ሰርቪስ ኳሊቲ አሹራንስ ዳይሬክተር አቶ እንዳለ ገብረስላሴ ውድድሩ በይፋ በተጀመረበት ወቅት ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ዳሸን ባንክ ምንም እንኳን የራሱን የፈጠራ ውድድር እየተገበረ ቢሆንም “አይኮግ ኤኒ ዋን ካን ኮድ” ላዘጋጀው ተመሳሳይ አላማ ላለው ለዚህ ውድድር አጋር እንዲሆን ጥያቄ ሲቀርብለት አዎንታዊ ምላሽ ለመስጠት እንዳላመነታም አመልክተዋል፡፡

ባንኩ ለውድድሩ ስኬት የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግም ጠቁመዋል፡፡

የአሜሪካ ኤምባሲ ፐብሊክ አፌይርስ ኦፊሰር  ሩትአን ስቴቨንስ ክሊትዝ  በበኩላቸው ውድድሩ ቴክኖሎጂ ባልደረሰባቸው የአገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ የፈጠራ ውጤቶችን ለማግኘት እንደሚያስችል አመልክተዋል፡፡

ኤምባሲውም ለውድድሩ ስኬት የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርግ መቆየቱን አስታውሰው ለሶስተኛው ዙር ውድድርም አስፈላጊውን ድጋፍ ለማበርከት ዝግጁ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

ለሶስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ሶልቭ ኢት የቴክኖሎጂ ዘርፍ የፈጠራ ውድድር በአዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ፣ ደሴ እና ወላይታ ከተሞች ይካሄዳል፡፡
4.4K viewsSileshi Yilma Reta, 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ