Get Mystery Box with random crypto!

Dashen Bank

የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dashenbankethiopia — Dashen Bank
የሰርጥ አድራሻ: @dashenbankethiopia
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.03K
የሰርጥ መግለጫ

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-06-24 05:46:46
ባንካችን ዳሸን እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት ያቀረቡትን የዲጂታል ሞባይል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ዛሬውኑ ተጠቃሚ ይሁኑ።
መላ ሳንዱቅ እንደኪሴ
#DashenBank #Telebirr
9.3K viewsPaulos A, 02:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 07:28:36
ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ለእርስዎ!
9.1K viewsPaulos A, 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-22 10:08:57
የፋይዳ ምዝገባ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ውስጥ እንደተጀመረ ያውቃሉ?

በዳሸን ባንክ በተመረጡ ቅርንጫፎች ማለትም በባልቻ፣ ጣና፣ ፒያሳ፣ ኡራኤል፣ ወሎ ሰፈር፣ ጀሞ፣ አርበኞች፣ መሳለሚያ እና ንፋስ ስልክ ቅርንጫፎች በመገኘት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ለማግኘት መመዝገብ ይችላሉ።

በተጨማሪም ድረገጻችን https://id.gov.et/ ላይ ቅደመ ምዝገባ በማድረግ ወይም በአቅራቢያዎ የሚገኝ ሌላ የምዝገባ ጣቢያ id.gov.et/locations በማሰስ ይመዝገቡ።
#Fayda #ፋይዳ #DigitalID #DashenBank
9.6K viewsPaulos A, 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-21 08:54:51
የሞባይል፣ ኢንተርኔት እና የኤቲኤም ባንክ አገልግሎቶች የይለፍ ቃሎችን (ኮዶችን) በሚስጥር ይያዙ።
#DashenBank #Scam_Alert
8.8K viewsPaulos A, 05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-19 10:44:24
የባንካችንን ፈጣን የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ባሉበት ይጠቀሙ! ጊዜዎን ይቆጥቡ!
#DashenBank #Internet_Banking
10.7K viewsPaulos A, 07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 07:19:13
መልካም የአባቶች ቀን!
#DashenBank #International_Fathers'_Day
10.6K viewsPaulos A, edited  04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 11:09:57
ጥቂት ስለ ሸሪክ
#Sharik #DashenBank
11.5K viewsPaulos A, 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-14 09:16:34
"ፋይዳ" የተሰኘውን ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ቀርበው ይመዝገቡ፡፡
#DashenBank #Ethiopian_National_ID
13.0K viewsPaulos A, 06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 12:33:24
የባንክ መረጃዎን በጥንቃቄ ይያዙ!
#DashenBank # Scam_Alert
2.3K viewsPaulos A, 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 19:07:26
ሶልቭ ኢት 2023 ተመልሷል

በዚህ አመት፣ የወጣቶችን የፈጠራ ሃሳቦች ወደ መሰረታዊ መፍትሄዎች ለመቀየር እንዲረዳን የ1,000,000 ብር ድጋፍ አዘጋጅተናል። ወጣት ፈጣሪዎች በአዲስ አበባ፣ በወላይታ ሶዶ፣ በደሴ፣ በጅማ፣ በባህር ዳር እና በድሬዳዋ ተዘጋጁ። ዳሸን ባንክ ከአይኮግ ኤኒዋን ካን ኮድና አሜሪካን ኤምባሲ ጋር በመተባበር የቀረበ፡፡
4.8K viewsPaulos A, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ