Get Mystery Box with random crypto!

የፋይዳ ምዝገባ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ውስጥ እንደተጀመረ ያውቃሉ? በዳሸን ባንክ በተ | Dashen Bank

የፋይዳ ምዝገባ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ውስጥ እንደተጀመረ ያውቃሉ?

በዳሸን ባንክ በተመረጡ ቅርንጫፎች ማለትም በባልቻ፣ ጣና፣ ፒያሳ፣ ኡራኤል፣ ወሎ ሰፈር፣ ጀሞ፣ አርበኞች፣ መሳለሚያ እና ንፋስ ስልክ ቅርንጫፎች በመገኘት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ለማግኘት መመዝገብ ይችላሉ።

በተጨማሪም ድረገጻችን https://id.gov.et/ ላይ ቅደመ ምዝገባ በማድረግ ወይም በአቅራቢያዎ የሚገኝ ሌላ የምዝገባ ጣቢያ id.gov.et/locations በማሰስ ይመዝገቡ።
#Fayda #ፋይዳ #DigitalID #DashenBank