Get Mystery Box with random crypto!

ሶልቭ ኢት 2023 ተመልሷል በዚህ አመት፣ የወጣቶችን የፈጠራ ሃሳቦች ወደ መሰረታዊ መፍትሄዎች ለ | Dashen Bank

ሶልቭ ኢት 2023 ተመልሷል

በዚህ አመት፣ የወጣቶችን የፈጠራ ሃሳቦች ወደ መሰረታዊ መፍትሄዎች ለመቀየር እንዲረዳን የ1,000,000 ብር ድጋፍ አዘጋጅተናል። ወጣት ፈጣሪዎች በአዲስ አበባ፣ በወላይታ ሶዶ፣ በደሴ፣ በጅማ፣ በባህር ዳር እና በድሬዳዋ ተዘጋጁ። ዳሸን ባንክ ከአይኮግ ኤኒዋን ካን ኮድና አሜሪካን ኤምባሲ ጋር በመተባበር የቀረበ፡፡