Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የገጻችን ተከታታዮች፣ ባንካችንን በተመለከተ እንዲሁም በባንካችን ስም በተለያዩ ማኅበራዊ የት | Dashen Bank

ውድ የገጻችን ተከታታዮች፣

ባንካችንን በተመለከተ እንዲሁም በባንካችን ስም በተለያዩ ማኅበራዊ የትስስር ገጾች የሚሰራጩ የሀሰት መረጃዎች መኖራቸውን ደርሰንበታል። የባንኩን ስም በመጠቀም የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ድርጊት የተሳተፉ ግለሰቦችን በህግ የምንጠይቅ መሆኑን እያሳወቅን ባንካችንን በተመለከተ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ከተረጋገጡ ምንጮች ብቻ እንዲከታተሉ እናሳስባለን።

Facebook: https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
·Telegram: https://t.me/DashenBankEthiopia
 Twitter: https://twitter.com/BankDashen
Linkedin: https://www.linkedin.com/company/dashen-bank-official-page
Instagram: https://www.instagram.com/dashenbankofficial/
Tiktok: https://www.tiktok.com/@dashenbankofficial?lang=en
Youtube:  https://www.youtube.com/@dashenbank