Get Mystery Box with random crypto!

ከሚከተሉት አንዱን የማንነት ማስረጃ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ይዘው በመቅረብ ለፋይዳ መታ | Dashen Bank

ከሚከተሉት አንዱን የማንነት ማስረጃ በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች ይዘው በመቅረብ ለፋይዳ መታወቂያዎ ይመዝገቡ።
* የቀበሌ መታወቂያ ፣ መንጃ ፈቃድ ፣ ፓስፖርት
* የመኪና ሊብሬ ፣ የቤት ካርታ
* የተማሪነት መታወቂያ ፣ የትምህርት ማስረጃ ፣ የሙያ ፈቃድ ማስረጃ
* የልደት ሰርተፊኬት ፣ የጋብቻ ሰርተፊኬት
#DashenBank #FayidaId #Ethiopia #ኢትዮጵያ