Get Mystery Box with random crypto!

አገልግሎት መቋረጥ ማሳሰቢያ! የአሞሌ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት እሁድ ታህሳስ 14 ቀን 201 | Dashen Bank

አገልግሎት መቋረጥ ማሳሰቢያ!

የአሞሌ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት እሁድ ታህሳስ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ከለሊቱ 6፡00 ሰዓት እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት ድረስ በሚከናወኑ የማሻሻያ ስራዎች ምክንያት አገልግሎት እንደማይሰጥ እየገለፅን፤  ለሚፈጠረው የአገልግሎት  ክፍተት ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡

𝐒𝐞𝐫𝐯𝐢𝐜𝐞 𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐫𝐮𝐩𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐍𝐨𝐭𝐢𝐜𝐞:
We regret to inform our valued customers that Amole digital banking service will be temporarily unavailable on Sunday, December 24 from 12:00 AM to 6:00 PM. We apologize for any inconvenience this might cause and appreciate your understanding during this scheduled maintenance.