Get Mystery Box with random crypto!

ዳሸን ባንክ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲና “አይኮግ ኤኒ ዋን ካን ኮድ” በአጋርነት ሲያካሂዱት የ | Dashen Bank

ዳሸን ባንክ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲና “አይኮግ ኤኒ ዋን ካን ኮድ” በአጋርነት ሲያካሂዱት የነበረው ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የፈጠራ ውድድር ፍፃሜዉን አግኝቷል።

ከአዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ፣ ደሴ እና ወላይታ ከተሞች እና አካባቢዎቻቸው
የተውጣጡ ወጣቶች በቴክኖሎጂ የታገዙ ችግር ፈቺ ፈጠራዎቻቸውን አቅርበው ተወዳድረዋል። እኛም በውድድሩ ዙሪያ የተሰጡ ሃሳቦችን በዚህ ቪዲዮ ቀንጨብ አድርገን አቅርበናል።

#DashenBank #Dashen #Bank #SolveIT #Ethiopia #Innovation