Get Mystery Box with random crypto!

አስተማማኝ የይለፍ ቃሎችን (passwords) ይጠቀሙ! ተገማች የሆኑ የይለፍ ቃሎችን አይጠቀሙ። | Dashen Bank

አስተማማኝ የይለፍ ቃሎችን (passwords) ይጠቀሙ!

ተገማች የሆኑ የይለፍ ቃሎችን አይጠቀሙ። ፊደል ፣ቁጥር እንዲሁም ልዩ ልዩ ምልክቶችን በመጠቀም የይለፍ ቃልዎን ያጠንክሩ።ተመሳሳይ የይለፍ ቃሎችን ለተለያዩ አካውንቶች አይጠቀሙ።

#DashenBank #Cybersecurity #Ethio-
pia #ኢትዮጵያ