Get Mystery Box with random crypto!

Coronavirus in Ethiopia & The rest

የቴሌግራም ቻናል አርማ coronainethiopia — Coronavirus in Ethiopia & The rest C
የቴሌግራም ቻናል አርማ coronainethiopia — Coronavirus in Ethiopia & The rest
የሰርጥ አድራሻ: @coronainethiopia
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 793
የሰርጥ መግለጫ

Corona is here in Ethiopia S
ince WHO declared CORONA as an Epdemic disease lets share evrythng
ኮሮና ሀገራችን ስለገባ እና ወረርሽኝ በሽታ መሆኑ ስለታወጀ ለ ጥንቃቄ ይጠቅማል ከቻልን ህይወት እናተርፋለን 🙏🙏 ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቧን ጠብቅ 🙏🙏

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-10-15 21:21:33 #COVID19Ethiopia

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 6,985
• በቫይረሱ የተያዙ - 739
• ህይወታቸው ያለፈ - 13
• ከበሽታው ያገገሙ - 823

በአጠቃላይ በሀገራችን 87,169 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,325 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 40,988 ከበሽታው አገግመዋል።

293 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

@coronainethiopia
634 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-14 21:04:12 በኢትዮጵያ 712 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 858 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
***************
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 121 የላቦራቶሪ ምርመራ 712 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 86 ሺህ 430 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 858 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 40 ሺህ 165 ሆኗል።

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ7 ሰዎች ህይወት ማለፉ መረጋገጡን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 1312 ደርሷል።

በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 44 ሺህ 951 ሰዎች መካከል 230 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 370 ሺህ 095 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።


@coronainethiopia
665 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-13 20:46:09 በኢትዮጵያ ተጨማሪ 582 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 403 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
*******************

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 344 የላቦራቶሪ ምርመራ 582 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 85 ሺህ 718 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 403 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 39 ሺህ 307 ሆኗል።

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ4 ሰዎች ህይወት ማለፉ መረጋገጡን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 305 ደርሷል።

በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 45 ሺህ 104 ሰዎች መካከል 237 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 363 ሺህ 974 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።

@coronainethiopia
621 views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-12 21:13:22 #ATTENTION

"በዓለም አቀፍ ደረጃ በየ10-15 ሰከንዶች ውስጥ በኮቪድ-19 ሳቢያ አዲስ ሞት ይመዘገባል፡፡ እያንዳንዱ ሕይወት ውድ ነው። እባካችሁ ፣ እባካችሁ እንጠንቀቅ!" - ዶክተር ሊያ ታደሰ (የጤና ሚኒስትር)

@coronainethiopia
603 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-12 21:10:38 በኢትዮጵያ 841 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 588 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
***************
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 997 የላቦራቶሪ ምርመራ 841 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 85 ሺህ 136 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 588 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 38 ሺህ 904 ሆኗል።

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ14 ሰዎች ህይወት ማለፉ መረጋገጡን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 301 ደርሷል።

በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 44 ሺህ 929 ሰዎች መካከል 230 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 356 ሺህ 630 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።

@coronainethiopia
597 views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-12 11:26:20 ኮሮና ቫይረስ የገንዘብ ኖቶች ላይ ፣ የስልክ ስክሪኖች ላይ እና በማይዝጉ ብረቶች ላይ ለ28 ቀናት ሳይሞት ቆይቶ በሽታ ሊያስተላለፍ እንደሚችል ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ።

የአውስትራሊያ ብሔራዊ ሳይንስ ኤጀንሲ ይፋ ያደረገው ጥናት ሳርስ-ኮቭ-2 የሚል ሳይሳዊ መጠሪያ ያለው ኮሮናቫይረስ ከተገመተው በላይ ለረዥም ጊዜ በቁሶች ላይ እንደሚኖር ያረጋገጠ ነው።

ኮሮናቫይረስ በብዛት የሚተላለፈው ሰዎች ሲያስሉ ፣ ሲያስነጥሱ ወይም ሲነጋገሩ እንደሆነ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ይህ አዲሱ የተመራማሪዎች ግኝት ቫይረሱ ከቁሶች ወደ ሰዎች የሚተላለፍበት መጠንም ከተገመተው በላይ ሊሆን ይችላል ተብሏል።

ምንጭ፦ BBC

@coronainethiopia
547 views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-11 22:43:01 በኢትዮጵያ ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ 4 ሺህ 951 ሰዎች በኮሮናቫይረስ ሲያዙ የ55 ሰዎች ህይወት ደግሞ አልፏል
************

በኢትዮጵያ ከሰኞ መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ቅዳሜ መስከረም 30 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ስድስት ቀናት ብቻ በተደረገ 43 ሺህ 719 የላቦራቶሪ ምርመራ 4 ሺህ 951 ሰዎች በኮሮናቫይረስ ሲያዙ የ55 ሰዎች ህይወት ደግሞ በዚሁ ምክንያት አልፏል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ በሳምንቱ 4 ሺህ 402 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 83 ሺህ 429 የደረሰ ሲሆን በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 37 ሺህ 683 ሆኗል።
እስካሁን በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 277 ደርሷል።

በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 44 ሺህ 467 ሰዎች መካከል 239 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸውም ተገልጿል።

በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 343 ሺህ 250 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

በየትኛውም ሠዓትና ሁኔታ ለኮሮና ቫይረስ ሊያጋልጡ ከሚችሉ ሁኔታዎች በመጠበቅ ሁሌም የመከላከያ መንገዶችን ያለመሰልቸት ልንተገብራቸው እንደሚገባ የጤና ባለሞያዎች ያሳስባሉ።


@coronainethiopia
537 views19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-10 20:13:27 በኢትዮጵያ 767 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 581 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
***************

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 394 የላቦራቶሪ ምርመራ 767 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 83 ሺህ 429 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 581 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 37 ሺህ 683 ሆኗል።

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉ መረጋገጡን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 277 ደርሷል።

በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 44 ሺህ 467 ሰዎች መካከል 239 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 343 ሺህ 250 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።

@coronainethiopia
552 views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-09 20:48:52 በኢትዮጵያ 865 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 668 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
*******************
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 24 የላቦራቶሪ ምርመራ 865 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 82 ሺህ 662 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 668 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 37 ሺህ 102 ሆኗል።

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ መረጋገጡን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 271 ደርሷል።

በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 44 ሺህ 287 ሰዎች መካከል 243 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 335 ሺህ 856 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።

@coronainethiopia
556 views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-08 21:06:32 በኢትዮጵያ 902 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 764 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
***************
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 668 የላቦራቶሪ ምርመራ 902 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 81 ሺህ 797 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 764 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 36 ሺህ 434 ሆኗል።

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ7 ሰዎች ህይወት ማለፉ መረጋገጡን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 262 ደርሷል።

በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 44 ሺህ 099 ሰዎች መካከል 253 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 327 ሺህ 832 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።


@coronaimethiopia
572 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ