Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ 767 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 581 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል ******* | Coronavirus in Ethiopia & The rest

በኢትዮጵያ 767 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 581 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
***************

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 394 የላቦራቶሪ ምርመራ 767 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 83 ሺህ 429 ደርሷል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 581 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን ተከትሎ በአጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 37 ሺህ 683 ሆኗል።

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉ መረጋገጡን ተከትሎ በበሽታው የሞቱ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 277 ደርሷል።

በአሁኑ ወቅት ቫይረሱ ካለባቸው 44 ሺህ 467 ሰዎች መካከል 239 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
በአገሪቱ እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊዮን 343 ሺህ 250 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።

@coronainethiopia