Get Mystery Box with random crypto!

ብሩህ ወቅታዊ ዜና

የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የሰርጥ አድራሻ: @bruhdailynews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.10K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-11-07 10:40:17 የአርበኛ ዘመነ ካሴ ችሎት

የአርበኛ ዘመነ ካሴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ዛሬ ከረፋዱ 3:00 በነበረው ችሎት ለህዳር 12/2015 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ በመስጠት ተጠናቋል።

@BruhDailynews
___

https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1
3.3K views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 10:30:31 ነቀምቴ፦

ነቀምት ከተማን ኦነግ ሸኔ ለቆ ወደ ጫካው ተመልሷል። ነቀምት ከተማ ላይ ትናንት ሁሉንም ባንኮች ዘርፏል።

ለፈጣን የድምጽና የምስል ማስረጃዎች የyoutube ቻናላችንን subscripe ያድርጉ፦

https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1
3.2K views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 14:38:29 ነቀምት ነቀምት ከተማ ከፍተኛ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ ነው። በጣም ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። ነዋሪዎቹ በጭንቀት ውስጥ ሆነው ቀናቶች ተቆጥረዋል። ___ ለፈጣን የድምጽና የምስል ማስረጃዎች የyoutube ቻናላችንን subscripe ያድርጉ፦ https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1
837 views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 13:40:02 ነቀምት
ነቀምት ከተማ ከፍተኛ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ ነው። በጣም ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። ነዋሪዎቹ በጭንቀት ውስጥ ሆነው ቀናቶች ተቆጥረዋል።

___
ለፈጣን የድምጽና የምስል ማስረጃዎች የyoutube ቻናላችንን subscripe ያድርጉ፦

https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1
1.3K views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 12:33:28
ሸኔ ከአዳማ 45 ኪሎ ሜትር

ከአዳማ ከተማ 45 ኪሜ ርቀት ላይ ሸኔ የ 9 ሰዎችን ህይወት ቀጥፎ ማደሩ ታውቋል።
ግድያው የተፈፀመባቸው የአፍሪካ ጁስ ወይም ሲቪላ እርሻ ልማት ሠራተኞች መሆናቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል።5 ከቀናት በፊት በቡድኑ ተግተው ተወስደው የነበረ ሲሆን ትናንት ምሽት ወደ እርሻ ልማቱ በማምጣት ገለዋቸው አስክሬናቸው አንድ ቦታ ተገኝቷል።ሀርኩዬ በተባለ ቦታ ቀብራቸው እየተፈፀመ ነው ተብሏል።የ8 ወር ህፃንን ጨምሮ የቀሪ 4 ሰዎች አስክሬን ደግሞ አዳማ ሆስፒታል ለምርመራ መወሰዱ ታውቋል።እነዚህ በመኖሪያ ካምፓቸው እንደተገደሉ ተሰምቷል።ነቀምት በተመሳሳይ ችግር እንዳለ ተሰምቷል።

ለፈጣን የድምጽና የምስል ማስረጃዎች የyoutube ቻናላችንን subscripe ያድርጉ፦

https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1
1.6K viewsedited  09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 06:26:34 IMF ለኢትዮጵያ ፈንድ ሊለቅ ነው።

subscriber our youtube channel፦

https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1

አይኤምኤፍ (IMF) በኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት መደረጉን ተከትሎ ቀጣይ ፈንድ ለመልቀቅ እያሰበ መሆኑን አስታወቀ።

ብሉምበርግ እንደዘገበው የድርጅቱ የፈንድ ጉዳይን የሚከታተሉ ባለሙያዎች ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ውይይት እያረጉ መቆየታቸውን አስታውሶ ይህም አዲስ የፈንድ ፕሮግራም ለማሳካት ያስችላል ብሏል። "ቀጣይ እርምጃዎችን እያሰብን ሲሆን ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር እንወያያለን" ብሏል ተቋሙ።

ኢትዮጵያ ያለባትን 30 ቢልዮን ዶላር ብድር ለማስተካከል ውይይት ታደርጋለች ተብሎ ይጠበቃል። የኢትዮጵያ የ1 ቢልዮን ዶላር ዩሮቦንድ ሽያጭ ከፍ እንዳለ የተሰማ ሲሆን ይህም ከባለፉት ሶስት ወራት ዲህ ከፍተኛው ጭማሪ ነው ተብሏል። በሰላም ድርድሩ የተነሳ በቀጣይም ኢትዮጵያ ከአጎዋ ተጠቃሚነት የተሰረዘችበት እገዳ እንደሚነሳ ብዙዎች ተስፋ አድርገዋል።
Elias Meseret

https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1
2.3K views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 21:27:55 ብሩህ ወቅታዊ ዜና pinned «ሰሞኑን ጠፋ ብለናል! ለምን? ከሳምንት በፊት ነጻ ወደ ወጡ የትግራይ እና የአማራ ክልል ከተሞች ተጉዘን ነበረ። ህብረተሰቡ ጋር ከመሬት ያለውን እውነታ ቃለ መጠይቅ አድርገናል በቪድዮ ቀርጸን አስቀረን በተለይ በትግራይ አካባቢ #አሸባሪው ህወሃት በራሱ ህዝብ ላይ ሲፈጽም የነበረው ግፍ በጣም ያሳዝናል። እናት ልጇን ለዘመቻ አልክም በማለቷ ህይወቷ አልፏል።፤ ሴት ቴጇ ተደፍራለች። የትግራይ እናቶች ወጣቶች…»
18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 20:29:01 መረጃ!- የጀነራሎቹ ውይይት

ጌታቸው ረዳ እና ጄኔራል ፃድቃን ኬንያ ገብተዋል። የሁለቱም ወታደራዊ አመራሮች ሰኞ በኬንያ ተገናኝተው ይመክራሉ ተብሏል።

የyoutube ቻናላችንን subscribe በማድረግ መረጃዎችን ያግኙ፦

https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1
1.5K viewsedited  17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 07:40:54 ሰሞኑን ጠፋ ብለናል! ለምን?

ከሳምንት በፊት ነጻ ወደ ወጡ የትግራይ እና የአማራ ክልል ከተሞች ተጉዘን ነበረ። ህብረተሰቡ ጋር ከመሬት ያለውን እውነታ ቃለ መጠይቅ አድርገናል በቪድዮ ቀርጸን አስቀረን በተለይ በትግራይ አካባቢ #አሸባሪው ህወሃት በራሱ ህዝብ ላይ ሲፈጽም የነበረው ግፍ በጣም ያሳዝናል። እናት ልጇን ለዘመቻ አልክም በማለቷ ህይወቷ አልፏል።፤ ሴት ቴጇ ተደፍራለች። የትግራይ እናቶች ወጣቶች ለቡድኑ ያላቸውን ጥላቻ ገልጸውልናል።
እነሆ በvideo አሰናድተን youtube ቻናላችን ላይ 1000 subscribers ሲኖረው እንለቀዋለን።
እየገባችሁ subscribe አድርጉን፦

https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1

ብርሀን ደመላሽ
3.0K viewsedited  04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 21:46:29
ይብላኝ ለሟች እንጂ
እድሜዉ ለተገታ
ወጊ ተቃቀፈ
ገዳይ ትጥቁን ፈታ
ezana
@BruhDailyNews
2.9K viewsedited  18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ