Get Mystery Box with random crypto!

ብሩህ ወቅታዊ ዜና

የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የሰርጥ አድራሻ: @bruhdailynews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.10K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-14 06:43:43 WELL COME TO
HAMID FASHION
jordan 14
size 40,,,,44


ምርጥና ተወዳጅ የወንዶች ኦርጅናል ጫማዎች በቅናሽ ዋጋ በፍሬና በደርዘን የሚያገኙበት ቦታ።
እንኳን ደህና መጡ ወደ ሀሚድ ቻናል
ኦሪጅናል ጨማዎች እናቀርባለን
አድራሻችን ድሬዳዋ አሸዋ የገበያ ማእከል
       የቤት ቁጥር 370
     
              0948644542
              0972646334

INBOX       @Hamidyemami        

የቴሌግራም ገፃችን! JOIN &share                                                                                       @hamdbrand                                                                                                                         @hamdbrand
Https://t.me/hamdbrand
Https://t.me/ethio_brand2
892 views03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 17:14:20 Dear all,
Please encourage me by #Subscribe my #YouTube channel.

Thank you,

Regards,

ABS TECH
PLEASE KINDLY FOLLOW THE BELOW LINK,
https://youtube.com/@abstech8395

AND

Like-wise kindly #JOIN and  follow me in #Telegram via my #Telegram #Channel.




ይህ"ABS Tech" የቴሌግራም ቻናል ሲሆን! የተለያዩ የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ስራዎች፣ መረጃዎች ፣ዜናዎች፣ ወቅታዊ ሀገራዊ መረጃዎችን....ይቀርቡበታል።

ያላችሁን ጥያቄ ፣ አስተያየት፣ ጥቆማ ፣ ወዘተ... ከታች ባለው ቡት አካውንት ፃፉልኝ
@DoubleT_bot

FOLLOW THE FOLLOWING LINK

https://t.me/ademapptech

እንደዚሁም የ#Linkedin page አለኝ።

ከታች በሚከተለው #link ገብታችሁ #Follow ማድረግ ትችላላችሁ።

https://www.linkedin.com/mwlite/in/adem-birhanie-254abbab





Thank you so much,

ABS TECH
1.3K views14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 14:26:29
WELL COME TO
HAMID FASHION
jordan 11 size 40,,,,43
ምርጥና ተወዳጅ የወንዶች ኦርጅናል ጫማዎች በቅናሽ ዋጋ በፍሬና በደርዘን የሚያገኙበት ቦታ።
እንኳን ደህና መጡ ወደ ሀሚድ ቻናል
ኦሪጅናል ጨማዎች እናቀርባለን
አድራሻችን ድሬዳዋ አሸዋ የገበያ ማእከል
የቤት ቁጥር 370

0948644542
0972646334

INBOX @Hamidyemami

የቴሌግራም ገፃችን! JOIN &share @hamdbrand @hamdbrand
Https://t.me/hamdbrand
Https://t.me/ethio_brand2
1.3K views11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 13:11:56 ➢ ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ

• የምንሰጣቸው የማስታወቂ አገልግሎቶች

┣➤ የ" ቻናል ማስታወቂያ "
┣➤ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ
┣➤ የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ
┣➤ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ
┣➤ ትሪትመንቶች እና
┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ ያስተዋውቁ

➢ምርትና አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። ከኛጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ።

በተመጣጣኝ ዋጋ በግሩፓችን
ለማስተዋወቅ ያናግሩን።
80k እና
40k ግሩፕ MEMBERS WAITING FOR YOU
10k 150 ቻናል

Special Package Price for
1 groups


•➤አሁኑኑ ያናግሩን

•➤ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 𝐌𝐞
price
150birr  40k group
85k group 200birr
admin for 1 month
@promoternegn
324 viewsedited  10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 07:58:44 በሌላ በኩል ትህነግ ትላንት ከወደ መቀሌ በሰጠችው መግለጫ ደቡብ አፍሪካ በተደረገው ስምምነት ላይ ህወሃትን ወክሎ የሄደ ሰው የለም እያለች ነው
1.6K viewsedited  04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 07:56:47
ናይሮቢ-ኬንያ በElias meseret <<አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ አንድ ጥላ ስር ሆነው ያወራሉ። ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ ራቅ ብለው ቆመው ያወጋሉ።>> <<በናይሮቢ የተደረገው የወታደራዊ ሀላፊዎች ውይይት ውጤት ከደቂቃዎች በኋላ እዛው ይፋ ይደረጋል። "ሞራን ሴንተር" በተባለ ወታደራዊ ተቋም ውስጥ ዲፕሎማቶች፣ ጋዜጠኞች እና ወታደራዊ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።እኔም…
1.5K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 22:49:27 ሰበር ዜና!

አሸባሪው ኦነግ ሸኔ በደራ ጅሩ ዳዳ በኩል ከሌሊት ጀምሮ ጦርነት ከፍቷል፤ አስቸኳይ ድጋፍ እንዲደረግም ተጠይቋል።

ሕዳር 3 ቀን 2015 ዓ.ም
አሚማ

በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ በኩል በተደጋጋሚ ወረራ በመፈጸም ከፍተኛ የሆነ መስዋዕትነት እያስከፈለ ያለው የኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን በደራ ወረዳ ጅሩዳዳ ቀበሌ በኩል መጠነ ሰፊ የወረራ ጦርነት መክፈቱ ታውቋል።

የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ የሆነ ኃይል በማሰማራት ህዳር 2/2015 ከሌሊቱ 7 ሰዓት ጀምሮ ነው በደራ ነዋሪዎች ላይ የወረራ ጦርነት የከፈተው።

አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ከደራ ያነጋገራቸው ምንጮች እንደሚሉት የሽብር ቡድኑ

ጀማ ላይ ያለው ፌደራል ፖሊስም ትዕዛዝ አልተሰጠኝም በማለት ድልድይ ብቻ እየጠበቀ ነው ይላሉ።
ወረራውን ተከትሎም ራሱን ብሎም ሴቶች፣ ህጻናትንና አቅመ ደካሞች በጨካኙ ስብስብ እንዳይጨፈጨፉ፣ ሴቶች እንዳይደፈሩ እና እገታ እንዳይፈጸም አሁን ላይ ከፍተኛ የሆነ የአልሞት ባይ ተጋድሎ እየተደረገ ይገኛል ብለዋል የአካባቢው ምንጮች።

የአካባቢው ሚሊሻ እና አርሶ አደርም ዘመናዊ እና የቡድን መሳሪያ ከታጠቀ እና ከፍተኛ ኃይል በማሰማራት መጠነ ሰፊ የወረራ ጦርነት የከፈተውን የሽብር ቡድን ለመመከት መስዋዕትነት እየከፈሉ ነው የሚሉት ምንጮች መከላከያም ሆነ የፌደራል ፖሊስ በአስቸኳይ እንዲደርስላቸው ጠይቀዋል።

የአካባቢው ሚሊሾች እና አርሶ አደሮችም የሽብር ቡድኑ በየጊዜው አነጣጥሮ በሚፈጽምባቸው እገታ እና የወረራ ጥቃት ለከፍተኛ ጉዳት እየተዳረጉ መሆናቸው ቢታወቅም የክልሉም ሆነ የፌደራል መንግስት የህዝቡን ተደጋጋሚ የድረሱልን፣ መንገድ አስከፍቱልን፣ የታገቱትን አስለቅቁልን እና ኃይል መድቡልን የሚለውን ለቅሶ እና ጭሆት በአግባቡ አዳምጦ ፈጥኖ በቂ ኃይል ለማስፈር ባለመቻሉ ከፍተኛ የሆነ የህይወት እና ቁሳዊ ውድመት እያጋጠማቸው መሆኑም ተወስቷል።

በደራ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ተዋቅሮ አማራዊ ማንነቴ እና የወሰን ጥያቄዬ ይመለስ በሚል የሚያደርገውን ህጋዊ መሰረት ያለው ሰላማዊ የሆነውን ትግል ለማዳከም የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትም የተዋቀረውን ኮሚቴ አመራሮች እና አባላትን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በመግደል፣በማሰር እና በማሳደድ ላይ መጠመዱ ይታወቃል።

Rabiya
2.3K viewsedited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 15:05:28 ሰሞኑን ጠፋ ብለናል! ለምን? ከሳምንት በፊት ነጻ ወደ ወጡ የትግራይ እና የአማራ ክልል ከተሞች ተጉዘን ነበረ። ህብረተሰቡ ጋር ከመሬት ያለውን እውነታ ቃለ መጠይቅ አድርገናል በቪድዮ ቀርጸን አስቀረን በተለይ በትግራይ አካባቢ #አሸባሪው ህወሃት በራሱ ህዝብ ላይ ሲፈጽም የነበረው ግፍ በጣም ያሳዝናል። እናት ልጇን ለዘመቻ አልክም በማለቷ ህይወቷ አልፏል።፤ ሴት ቴጇ ተደፍራለች። የትግራይ እናቶች ወጣቶች…
2.0K viewsedited  12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 12:08:46 ናይሮቢ-ኬንያ
በElias meseret
<<አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ አንድ ጥላ ስር ሆነው ያወራሉ። ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ ራቅ ብለው ቆመው ያወጋሉ።>>

<<በናይሮቢ የተደረገው የወታደራዊ ሀላፊዎች ውይይት ውጤት ከደቂቃዎች በኋላ እዛው ይፋ ይደረጋል። "ሞራን ሴንተር" በተባለ ወታደራዊ ተቋም ውስጥ ዲፕሎማቶች፣ ጋዜጠኞች እና ወታደራዊ ሀላፊዎች ተገኝተዋል።እኔም እዛው ነኝ>>  Elias Meseret

መግለጫው እንደደረሰ እናቀርባለን!


@BruhDailyNews
2.5K views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-11 18:33:52 መቀሌ-ግጭት

በመቀሌ የሰላም ስምምነቱን ባልተቀበሉ እና በተቀበሉ መካከል በተፈጠረ ግጭት በመቀሌ ከተማ ከባድ የቦንብ ፍንዳታ እንደነበር መረጃዎች እየወጡ ነው

@BruhDailyNews
3.6K views15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ