Get Mystery Box with random crypto!

ብሩህ ወቅታዊ ዜና

የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የሰርጥ አድራሻ: @bruhdailynews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.10K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-11-17 15:41:23 ጭሮ-የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችጥቃት ከፈሰተዋል
በጭሮ ወረዳ ሼክአደም እና ሜዲኮ በሚባሉ ቀበሌዎች ውስጥ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ድጋሚ ጥቃት ከፈሰተዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩ ዘሀበሻ ገልፀዋል። እነዚህ ቀበሌዎች ከጭሮ(አሰበተፈሪ) ከተማ በቅርብ እርቀት የሚገኙ ናቸው ብለዋል።
2.7K views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 10:16:26 ባለ ድንቅ ተሰጥኦው ኢትዮጵያዊው 10 ዓመት ልጅ፦
ይህ ልጅ ጥላሁን ገሰሰን እንደሚተካ ምንም ጠርጥር የለውም
ተመልከቱትማ

https://youtube.com/shorts/Z8LHZ9pLjvE?feature=share
3.0K viewsedited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 09:28:17
3ተኛ ቴሌኮም!
ከሳፋሪኮም ተጨመሪ የውጪ ቴሌኮም እንዲገባ ጨረታ ወጣ።

@BruhDailyNews
2.9K views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 06:29:42
ከአማራ ወጣቶች ማህበር በሸዋ በሰሞኑ የደራ ጉዳይ የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት።

ሕዳር 8 ቀን 2015 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ ፣ ባህርዳር

ሸዋ ደራ የአማራ የማንነት ጥያቆ እንዳለበት ቢታወቅም ከዚህ በፊት እንደ ሌሎቹ የአማራ ጥያቄዎች ማለትም እንደ ወልቃይት፣ ራያ ፣መተከል በሁሉም የአማራ አንደበት ትኩረት አልተሰጠውም። ይህን ተከትሎ ሰሞኑን በኦሮምያ ክልል ተንሰራፍቶ ንፁሃንን በማንነታቸው እየለዬ አማራን እየጨፈጨፈ ያለው፣ ሀብት ንብረት እያወደመ ያለው ኦነግ-ሸኔ እያለ መንግስት የሚጠራው ቡድን ፣ለአስተዳደር አመችነት በሚል የፖለቲካ ደባ ከሰ/ሸዋ አማራ ክልል ወደ ኦሮሚያ ሰ/ሸዋ ዞን ወደ ተካለለው ደራ በኩል ደግሞ በተደጋጋሚ ወረራ በመፈጸም ከፍተኛ የሆነ መስዋዕትነት እያስከፈለ ያለው ተስፋፊ ሀይል የሽብር ተግባር በደራ ወረዳ በኩል መጠነ ሰፊ የወረራ ጦርነት በመክፈት ማንነትን መሰረት ባደረገ መልኩ በሰውና በቁስ ላይ ውድመት አድርሷል። በተለይ በሴቶችና በህፃናት ላይ አሳፋሪ ድርጊት ፈጽሟል። ከዚህ በተጨማሪ ማንነትን መሰረት በአደረገ መልኩ በረካታ አማራ የሆኑትን ንጹሃን ዜጎች አግቶ መውሰዱ ታውቋል።
የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ የሆነ ኃይል በማሰማራት ከህዳር 2/2015 ከሌሊቱ 7 እስከ ህዳር 4/03/15 ዓም በደራ ንጹሃን አማራዎች ላይ የወረራ እኩይ ድርጊት በመፈጸሙ ምክንያት በመከላከል ላይ ሳሉ በርካታ ወንድሞቻችንን የህይወት መጽዋዕትነት ከፍለዋል። እነሱም
1, አቶ አባቡ ተሾመ
2, አቶ ሙላቱ ደጓለ
3,ዳምጠው ጋሻው
4,አቶ ዝና ያዛቸው
5 ኤደን
እንዲሁም በርካቶች ስለከፋላችሁት መስዋዕትነት ትውልድና ታሪክ ዘላለም ሲዘክራችሁ ይኖራል ...
ሙሉው ከላይ ተያይዟል
@BruhDailyNews
3.0K views03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 15:42:28 የኢትዮጵያ ስምምነት ከተጣሰ «አሜሪካ በማዕቀብ ትቀጣለች» አንድ የአሜሪካ ባለስልጣን


የኢትዮጵያ ፈደራዊ መንግስትና ህወሓት በቅርቡ የተፈራረሙትን ስምምነትን የሚያዉኩ ወገኖችን በማዕቀብ እንደምትቀጣ አንድ የአሜሪካ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን አስጠነቀቁ። የአሜሪካ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን» ከሚለዉ ማዕረግ ሌላ መደበኛ ስምና ማዕረጋቸዉ በሚስጥር የተያዘዉ ባለስልጣን እንዳሉት በአፍሪቃ ሕብረት ሸምጋይነት የተደረገዉን የሁለቱን ወገኖች ድርድር አሜሪካ በቅርብ ስትረዳና ስትተባበር ነበር።ባለስልጣኑ ስለስምምነቱ ማባራሪያ በሰጡበት መግለጫዉ እንዳሉት ሁለቱ ወገኖች እንዲስማሙ ከዋይት ሐዉስ እስከ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር፣ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ በየሐገሩ እስከሚገኙ የአሜሪካ ኤምባሲዎች ባለስልጣናት፣ዲፕሎማቶችና ሰራተኞች ከፍተኛ እገዛ ማድረጋቸዉን ጠቅሰዋል።ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ ተፈራራሚ ወገኖች የሚሉትና የሚያደርጉት እንቅስቃሴም አበረታች ነዉ-እንደ ባለስጣኑ።በማብራሪያዉ መሐል «የኤርትራ ጦር ወይም የአማራ ተዋጊዎች ከትግራይ ግዛት ካልወጡ ምን ሊሆን ይችላል» የሚል ጥያቄ ቀርቦላቸዉ ነበር።ባለስልጣኑ በሰጡት መልስ፣
«ዩናይትድ ስቴትስ ማዕቀብ መጣልን ሁል ጊዜ የመርሕዋ መሳሪያ አድርጋ ትጠቀምበታለች።በሰብአዊ መብት ረገጣ የሚጠየቁ ተዋኞችን (ወገኖችን) ተጠያቂ ለማድረግ ወይም ይሕ ስምምነት እንዲከበርና በትክክል ገቢር እንዲሆን አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ማዕቀብ ለመጣል አሜሪካ አታመነታም»
የአሜሪካ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር የባለስልጣኑን ስም የሸሸገበት ምክንያት ግልፅ አይደለም።ባለስልጣኑ ግን የስምምነቱን ገቢር መሆን-አለመሆን ለበየን ጊዜዉ ገና መሆኑን ጠቅሰዋል።ይሁንና «ለደቂቃም ቢሆን እንደማናርፍ እርግጠኛ ሁኑ» ብለዋል-ባለስልጣናቱ።የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ መንግስታቸዉ ስምምነቱን «በታማኝነት» ገቢር እንደሚያደርግ አስታዉቀዋል።የዓለም ቀይ መስቀል ኮሚቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የላከዉ መድሐኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ትናንት መቀሌ ደርሷል።
DW

@BruhDailyNews
3.2K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 14:50:06
"የዐማራ ሕዝብ ከኤርትራ መማር አለበት። የኤርትራ መንግሥት ወታደራዊ አቅሙን ለ30 ዓመታት ያጠናከረው ጦረኛ ስለሆነ ሳይሆን፣ ህወሓትን የመሰለ መሰሪ ጎረቤት ከበሩ ላይ ስላለ ነው"
- ኦሀድ ቤንአሚ

ከሁለት ዓመት በፊት ኦነግ ትጥቅ ፍታ ሲባል፣ ማነው ፈቺ? ማነው አስፈች? ብሎ አሁን እያደረሰ ያለውን ጥፋት እያየን ነው። በመንግሥት እንዝህላልነት አሁንም ህወሓት ማነው ፈች? ማነው አስፈች? ማለቱ አይቀርም። በመሆኑም በተለይ ዐማራ እና ኤርትራ መጠንቀቅ አለባቸው።

መንግሥት ህወሓትን ለማሰደሰት በሚል ዐማራን ማጣት የለበትም። የሰሜን እዝን የወጋውን ኃይል እያስደሰትክ፣ ዐማራን አስከፋለሁ ብትል ቅጣት ይጠብቅሃል። የዐማራን ሕዝብ ጥያቄዎች የተራ ብሔርተኞች ለቅሶ እያስመሰሉ ማየት በዚህ መንግሥት እያስተዋልኩ ነው። የዐማራ ሕዝብ serious ጥያቄዎች አሉት። መመለስ አለባቸው።

የዐማራ ሕዝብ ከኤርትራ መማር አለበት። የኤርትራ መንግሥት ወታደራዊ አቅሙን እንደጠበቀ ለ30 ዓመታት የዘለቀው ጦረኛ ስለሆነ ሳይሆን፣ ህወሓትን የመሰለ መሰሪ ጎረቤት ከበሩ ላይ ስላለ ነው።

@BruhDailyNews
3.0K views11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 13:47:13 አስደንጋጭ ዜና የደብረጽዮን ያልተጠበቀ መግለጫ
ትግራይ የአድሀሪያን መቀበሪያ ናት

በVideo ለማየት

https://www.youtube.com/channel/UC2DGN4BCp6bID3zZUfTMoAw?sub_confirmation=1
2.8K viewsedited  10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 13:04:51 Dear all,
Please encourage me by #Subscribe my #YouTube channel.

Thank you,

Regards,

ABS TECH
PLEASE KINDLY FOLLOW THE BELOW LINK,
https://youtube.com/@abstech8395

AND

Like-wise kindly #JOIN and  follow me in #Telegram via my #Telegram #Channel.




ይህ"ABS Tech" የቴሌግራም ቻናል ሲሆን! የተለያዩ የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ስራዎች፣ መረጃዎች ፣ዜናዎች፣ ወቅታዊ ሀገራዊ መረጃዎችን....ይቀርቡበታል።

ያላችሁን ጥያቄ ፣ አስተያየት፣ ጥቆማ ፣ ወዘተ... ከታች ባለው ቡት አካውንት ፃፉልኝ
@DoubleT_bot

FOLLOW THE FOLLOWING LINK

https://t.me/ademapptech

እንደዚሁም የ#Linkedin page አለኝ።

ከታች በሚከተለው #link ገብታችሁ #Follow ማድረግ ትችላላችሁ።

https://www.linkedin.com/mwlite/in/adem-birhanie-254abbab





Thank you so much,

ABS TECH
1.3K views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 20:40:04
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒ


ለጥያቄወ 0968836437
                        0968836437 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን ይጫኑ
https://t.me/+LjkXClPC9awyZmFk
https://t.me/+LjkXClPC9awyZmFk
https://t.me/+LjkXClPC9awyZmFk
102 views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 20:21:28 Dear all,
Please encourage me by #Subscribe my #YouTube channel.

Thank you,

Regards,

ABS TECH
PLEASE KINDLY FOLLOW THE BELOW LINK,
https://youtube.com/@abstech8395

AND

Like-wise kindly #JOIN and  follow me in #Telegram via my #Telegram #Channel.




ይህ"ABS Tech" የቴሌግራም ቻናል ሲሆን! የተለያዩ የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ስራዎች፣ መረጃዎች ፣ዜናዎች፣ ወቅታዊ ሀገራዊ መረጃዎችን....ይቀርቡበታል።

ያላችሁን ጥያቄ ፣ አስተያየት፣ ጥቆማ ፣ ወዘተ... ከታች ባለው ቡት አካውንት ፃፉልኝ
@DoubleT_bot

FOLLOW THE FOLLOWING LINK

https://t.me/ademapptech

እንደዚሁም የ#Linkedin page አለኝ።

ከታች በሚከተለው #link ገብታችሁ #Follow ማድረግ ትችላላችሁ።

https://www.linkedin.com/mwlite/in/adem-birhanie-254abbab





Thank you so much,

ABS TECH
183 views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ