Get Mystery Box with random crypto!

ብሩህ ወቅታዊ ዜና

የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የሰርጥ አድራሻ: @bruhdailynews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.10K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 26

2022-08-31 19:54:29 ሰበር ዜና
ህወሃት ሳያስብበት በከፈተው ጦርነት በርካታ አመራሮቹን እያጣ ይገኛል። በዚህም

1:- ጀነራል አስርተ
2:- ኮ/ል ጉዕፅ
3:- ኮ/ል በርሀ በጊዕ እና
4:- ኮ/ል ወርቂ የተባሉት አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት መደምሰሳቸው ታውቋል

@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
4.4K viewsedited  16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:24:44 ሰበር ዜና

በዋግ ኽምራ ዞን በዝቋላ ወረዳ ስር የነበረና ጁንታው ይተማመንበት የነበረው የቅዳሚት ማዕከል ምሽግ በጥምር ሃይሉ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: በዚህም ምክንያት ጁንታው ወደ አብርገሌ ከተማ እየሸሸ ነው አብርገሌ ማለት ለሰቆጣ 65 ኪሎ ሜትር ይርቃል ለመቀሌ ደግሞ 45 ኪሎ ሜትር ይርቃል

@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
4.5K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:59:37
አሁናዊ መረጃ!

ትናንት ተቋርጦ የነበረው የወልዲያ ከተማ መብራት ተጠግኖ ተመልሷል።

ሀይል አሰባስቦ በወርቄ በኩል በብዛት የመጣውን ወራሪ ክንደ ብርቱወቹ ወርቄወች ከመከላከካ ጋር በጥምረት አሳሩን እያበሉት ነው።

በግዳን በኩል በወራሪው ኃይል ይዞታ ሥር የነበሩ ቦታወች ሁሉ በጥምር ጦሩ እጅ ሥር ገብተዋል። የጥምር ጦሩ በዚህ በኩል አስደናቂ ብቃት ላይ ነው።

በዋግ አበርገሌ ግምባር የጥምር ጦሩ የተከፈተበትን ጥቃት በመቀልበስ ባደረገው የመልሶ ማጥቃት ድል እያስመዘገበ ነው።

በሱዳን በኩል ከውጭ ሀይሎች ጋር በጥምረት የተከፈተብንን የወራሪው ኃይል ጥቃት ለመመከት የዳንሻ ሰው ነቅሎ ዘምቷል። እኔ ልቅደም እኔ ልቅደም እያለ ነው።

ወራሪው ኃይል ሲዘጋጅበት የነበረውን ወረራ በሁሉም ግምባር ቢከፍትም ክንደ ብርቱ ኃይሎቻችን ጥቃቱን በመመከት በመልሶ ማጥቃት አሳሩን እያሳዩት ነው።

@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
4.8K views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:53:44 ሕወሓት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር አካባቢ ወረራ ከፍቷል

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

መንግሥት ለሰላም አማራጭ ዕድል ለመስጠት ሲል የሕዝብ ማዕበል አስነሥቶ ሕጻናትን፣ ወጣቶችንና አረጋውያንን ለመማገድ የመጣውን የሕወሐት ታጣቂ፣ በምሥራቅ አማራ በኩል በጀግንነት ሲከላከል ቆይቷል።

ሕወሐት በምሥራቅ አማራ በኩል በቆቦና አካባቢው የከፈተው ወረራ በጀግናው የመከላከያ ሠራዊትና በደጀኑ ሕዝብ ጠንካራ የመከላከል ብቃት የተነሣ ባሰበው ልክ አልሄደለትም።

በዚህም ምክንያት ለሰላም የተሰጠውን ሁለንተናዊ አማራጭ አሽቀንጥሮ ጥሎ ወረራውን ወደ ሌሎች አካባቢዎች እያስፋፋ ይገኛል።

ያለ ጦርነት መኖር የማይችለው ሕወሐት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር አካባቢ ወረራ ከፍቷል።

@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
4.6K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 17:53:57 በኮምቦልቻ ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የከተማችን ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ሰፊው  ከመከረ በኋላ በቀጣዮቹ ነጥቦች ላይ ጥብቅ ውሳኔ አስተላልፏል።

በዚህም በኮምቦልቻ ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብን ጨምሮ የተለያዩ ዉሳኔዎች ተላልፈዋል።

1ኛ የጠላትን ሀሳብና እንቅስቃሴ በመደገፍ አሉባልታ በማናፈስ በህብ ረተሰብ መካከል ሽብርና ውዥንብር በሚነዙ የተሳሳተ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ላይ በህግ እንዲጠየቁ ተወስኗል ።

2ኛ  በከተማ ደረጃ  አገልግሎት የምትሰጡ  ታክሲዎች እስከ  11 ሰዓት  ብቻ አገልግሎት እንዲሰጡ  ውሳኔ ተላልፏል ።

3ኛ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተንተርሶ የከተማችን ነዋሪ ላይ ያለ አግባብ ዋጋ ጭማሪ በማድረግ እና ሸቀጦችን በመከዘን በገበያ ላይ እጥረትን  በመፍጠር ነዋሪውን ለተጨማሪ ወጭና የኑሮ ጫና የሚጥሉ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ  ይወሰዳል።

4ኛ ከወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ጋር ተያይዞ በምግብ ቤቶች በመጠጥ ቤቶች በካፌዎችና በግረሶሪዎች ላይ እስከ 11 ስዓት ጀምሮ ማንኛውም አገልግሎት መሰጠት የተከለከለ ነው።

5ኛ  የአልጋ አከራይ ሆቴሎዎች የመኖሪያ ቤትና የመደብ አከራዮች የተከራዩን ማንነት የሚገልጽ  መረጃ  በመያዝ  እንድታስገለግሉና በአቅራቢያችሁ ለሚገኝ የጸጥታ ተቋማት ጋር በቅርበት በመስራት የተከራዩን መታወቂያ ኮፒ በማድረግ  ጭምር የመሰጠት ግዴታ አለባችሁ።

6ኛ በከተማው አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ወይም  ድርጊቶች ጸጉረ ልውጥ ሰዎች አጠራጣሪ ተሽከርካሪዎች ወዘተ ሲታዩ  ለጸጥታ ተቋማት መጠቆም እንደሚገባ ተገልጿል።

7ኛ በከተማው ውስጥ የሚገኙ DSTV ማሳያ ቤቶች ፣የቡና መሸጫ ቤቶች ፣የሺሻና የጫት ማስቃሚያ ቤቶች ውስጥ ተሰብስቦ  ጫት መቃም በህግ ያስጠይቃል።

8ኛ  በማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም አላስፈላጊ ህዝብን ወደ አለመረጋጋት የሚወስዱ የተዛቡ መረጃዎችን መልቀቅ በህግ ያስጠይቃል።

9ኛ  የከተማችን የጸጥታ ኃይሎች ከመንግዜውም በላይ በመናበብ በመቀናጀት የተሰጣችሁን ኋላፊነት በብቃት በመወጣት  ህግ የማስከበር ሚናችሁን እንድትወጡ በጥብቅ እናሳስባለን። የከተማችን ነዋሪም በማህበራዊ ሚዲያዎች እና በበሬ ወለደ በሀሰተኛ በሚለቀቁ  መረጃዎች  ሳይደናገር እና አላስፈላጊ ውዦብር ውሰጥ ሳይገባ በተረጋጋና በሰከነ መልኩ መደበኛ ሰራችሁን እንድታከናውኑ ተገልጿል።

10ኛ ከተፈቀደላቸው የከተማችን የፀጥታ ኃይሎች ወጭ የጦር መሳሪያ ይዞ በቡድንም ሆነ በግል  ይዞ በከተማ ውስጥ መንቀሳቀስ ፈጽሞ የተከለከለ ነው።

11ኛ  መንግስት  ከሚሰራቸው የተቀናጀ ድጋፍ አሰባሰብ ስርዓት ውጭ ለመከላከያ ፣ ለልዩ ኃይል ድጋፍ በሚል ሰበብ በአይነትም ሆነ በገንዘብ ግብዓቶችን ማሰባሰብ ፈጽሞ የተከለከለ ነዉ። ያለ ከተማ አስተዳደሩ ዕውቅና  በግልም ሆነ በቡድን ወደ ግንባር መንቀሳቀስ  የተከለከለ ነው።

13ኛ ማንኛውም ተቋማት ተሽርካሪዎችን  ለጸጥታ ሰራ በተፈለጉ ጊዜ የጸጥታ ተቋሙ ሲጠይቅ  ቀና ትብብር እንድታደርጉ ከተማ አስተዳዳሩ አሳስቧል።

14ኛ .ከዛሬ ነሀሴ 24/2014ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውም የከተማችን ነዋሪ ከ11 ጀምሮ መንቀሳቀስ የተከለከለ ነው። በቀጣይም የጸጥታ ምክር ቤቱ በየጊዜው የሚያወጣቸውን ውሳኔዎች እናሳውቃለን ሲል የከተማ መስተዳድሩ ማስታወቁን ብስራት ራዲዮ ያገኘው መረጃ ያመላክታል።

@BruhDailyNews
3.5K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:12:05
ህወሃትን ያርበደቡ 12ሺ ፋኖዎችን እስርቤት አስገብቶ ነገ ላይ ደግሞ የክተት አዋጅ ያውጃል!

ፍትህ ለንስሮቹ ለፋኖዎች

@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
4.0K views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 15:06:05
ዶክተር ዳዊት መለሰ
የወልድያ ከተማ አስተዳደር ዋና ከንቲባ የዛሬ ነሀሴ 24/2014 የከተማዋ ነባራዊ እዉነት በቦታዉ ላይ ሆነዉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
3.9K viewsedited  12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 14:42:36
ፋኖ ምስጋን ደስዬ!

ወልዲያ አደርን ጠላት በከበባ ውስጥ አድርጎ ሊበትነን ቢመኝም እስከ ቀኑ 5: :00 ሠዓት ድረስ በጀኔራል ሀሠን ከረሙ በአዋጊው ሻለቃ ሞገስ ከበደ, በደምሌ አራጋው , በወርቄ ጀግኖች እየተመራ በአማራ የወሎ ፋኖ ጦር ከመከላከያ ከልዩሀይል ጋር በመሆን ወልዲያን አላሥደፈራትም ።

በአሁኑ ሠአት በወርቄ ቂልጡ ,በአላ ውሀ, በጎብየ , በሶስት ግንባሮች ተሠልፎ እየተፋለመ ይገኛል ።
ህዝባችን በተረጋጋ መንፈስ ይጠብቅ ጦርነት የብዙ ነገሮች ውጤት ነውና !!!
** አማራነት ይለምልም

➛ፋኖ ምስጋን ደስዬ

@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
3.9K viewsedited  11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 13:59:29 የጦር ግንባር መረጃዎች

ከአራዱም እስከ ዋጃ በህውሃት የተረሸኑ ወጣቶች እና አርሶ አደሮች ዛሬም ድረስ አስክሬናቸው አልተነሳም፤ ህውሃት ወደ ተኩለሽ በርካታ ታንኮችን ከቆቦ ማንቀሳቀሱ ተሰምቷል፤ ምናልባት ወደ ሙጃ ላሊበላ አቅጣጫ ለመጠቀም ሳይሆን አይቀርም።

ወልድያ
መብራት አለ፣ስልክ ይሰራል። ህዝቡ ዛሬ ማክሰኞ ገበያ ስለሆነ ወደ ገበያ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። የከባድ መሳሪያ ተኩስ ይሰማናል።
ተደናግጦ የወጣ ህዝብ ግን ብዙ ነው::
ጥምር ጦሩ በሁሉም ቦታ እየተዋደቀ ነው። ይሄ አሁን መሬት ላይ ያለ መረጃ ነው።

#ወርቄ
በዚህ ሰዐት ወያኔ ብዙ ሀይሉን ወደ ወርቄ አዙሯል።በሞርታርና ድሽቃ ነው እየተዋጋ ያለው።የወርቄ ታጣቂ ደግሞ ከተማችንን አናስነካም ብሎ እየተፋለመ ነው። ሬሽን እና ተጨማሪ ድጋፍ ያስፈልጋል ብለዋል።

@BruhdailyNews
@BruhdailyNews
4.1K views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 21:47:55 ጎብዬ

ከሮቢት ወደ ጎብዬ አቅጣጫ 13 ሰዓታትን የፈጀው ውጊያ አሁንም መቀጠሉን ለማወቅ ተችሏል።የህውሃት ወራሪ ወደ ሀራ ለመሄድ ያደረጉት ሙከራ በጥምር ጦሩ ተኮላሽቷል።ከዚህ በፊት በሀራ አቋርጠው መርሳ መግባታቸው ይታወሳል።በዱርለበስ፣አላውሃ እና ማመጫ በተባሉ ቦታወች ወደ ወልዲያ ለመግባት እያደረገ ላለው ሙከራ ከጥምር ጦሩ ተመጣጣኝ የሆነ የአፀፋ ምላሽ እየተሰጠ መሆኑ ተሰምቷል።

@BruhdailyNews
@BruhdailyNews
5.8K views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ