Get Mystery Box with random crypto!

ብሩህ ወቅታዊ ዜና

የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የሰርጥ አድራሻ: @bruhdailynews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.10K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-09-02 10:50:25
ህውሀት በአበርገሌ" ምሽግ ቆፍሮ የነበረ ቢሆንም ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ምሽጉ ደረማምሶ ማለፉ ተሰምቷል።

@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
3.3K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 06:15:39
አበርገሌ

ህውሃት በጫረው እሳት አስፈጃቸው

@BruhDailyNews
3.7K views03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:47:14 ሰበር..!!!

ጎቢዬ.. ከእልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ነፃ ወጥታለች ወራሪው ሃይል የተደመሰሰው ተደምስሶ የተማረከው ተማርኮ ሌላው ብትንትኑ ወጥቷል።

ሌላ
ወራሪው የህወሓት ጉጀሌ ጀሌ በወልዲያ ይዞት የነበረውን ተራራ ሙሉ በሙሉ እየተገረፈና እየረገፈ ዛሬ ለቋል።

ድሉ ይቀጥላል

@BruhDailyNEWS
@BruhDailyNEWS
517 views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:12:17 መቱ አካባቢ በኦሮሚያ ክልል ያዮ ከተማ በቅርብ ርቀት በሚገኘው ወረቦ በሚባል ሰፈር ንፁሀን ላይ ጥቃት እየተፈፀመ እንደሆነ ሸገር ፕረስ በውስጥ መስመር መረጃው ደርሷታል።በመሆኑም የአካባቢው ነዋሪዎች መንግስት አስቸኳይ ምላሽ ይስጠን በማለት ላይ ናቸው የሚመለከተው አካል በአስቸኳይ አንድ ሊላቸው ይገባል።

@BruhDailyNEWS
@BruhDailyNEWS
1.2K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:52:22
የ programming ትምህርቶች C++ , Java , Phyton
ስለ Dish መረጃዎች እና ነፃ የ ኳስ ቻናሎች አሞላል
የ Hacking ትምህርቶች Social Media ሀክ እንደራረግ
የ Wifi Password በ Second ዉስጥ እንዴት እንደምናዉቅ
የተዘጋ Pattern በቀላሉ እንዴት መክፈት እንደምንችል
ስለ ስልካችን መረጃ እና በቀላሉ ስልክ አጠጋገን ትምህርት
የተበላሸ Memory card ወይም Flash በቀላሉ አሰራር
የ Mobile ሚስጥራዊ ኮዶች እና ጥቅማቸዉ
ከ 8ሺ 500 በላይ አባላት ያለዉ ምርጥ የ ቴክኖሎጂ ቻናል

አሁኑኑ ይቀላቀሉን

- TECHNOLOGY - -TECHNOLOGY - -TECHNOLOGY -
- TECHNOLOGY - -TECHNOLOGY - -TECHNOLOGY -
- TECHNOLOGY - -TECHNOLOGY - -TECHNOLOGY -
- TECHNOLOGY - -TECHNOLOGY - -TECHNOLOGY -


ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት ይቀላቀሉን
JOIN JOIN JOIN JOIN JOIN JOIN
699 views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:13:09
"አማራ ሌላ ሀይል ነፃ ያወጣኛል የሚለውን መርሳት አለበት። እስከ መቼ ነው በህወሃት አናሳ ቡድን መጫዎቻ የሚሆነው?" - ጀ/ል ተፈራ ማሞ

ለአማራ መደፈር ችግሩ አመራር ማጣት ነው። ለዚህ ተጠያቂው ግን ራሱ የአማራ ህዝብ ነው። አማራ 30 አመት ሙሉ ወደ ላይ የሚያንጋጥጥ አመራር ተሸክሞ ነፃነት ይገኛል ማለት ዘበት ነው። ከእነዚህ አመራሮች መፍትሔ የሚፈልግ፣ እሱ ለባርነት የተዘጋጀ ህዝብ ነው። ለምንድነው ህወሃት የአማራን መሬት የሚወሩት? ለምንድነው ኤርትራ መሬት የማይገቡት?

እስከ መቼ ነው አማራ የተደራጀ የህወሃት አናሳ ቡድን መጫዎቻ የሚሆነው? በችግር ጊዜ ቀድሞ የፈረጠጠ አመራር ተመልሶ ልምራህ ሲል የሚቀበል አማራ፣ መቼም ነፃ አይወጣም። ልጆችህን ጠብቅ፣ አመራር ፍጠር። ዛሬ ፋኖ ሲታሰር፣ የፋኖ አመራሮች ሲሳደዱ ዝም ካልክ፣ ነገ የአማራ አመራር ከየት ይወጣል?

አማራ ሌላ ሀይል ነፃ ያወጣኛል የሚለውን መርሳት አለበት። ራሱ ነው ለራሱ መቆም ያለበት። ሚሊሻውም፣ ፋኖውም፣ ልዩ ሀይሉም በአኔድ ዕዝ መሆን አለበት። ጠላት የታጠቀውን መታጠቅ አለብን። የአማራ ህዝብ አመራሩን ለምን በተደራጀ የህወሃት አናሳ ቡድን አስደፈርከኝ ብሎ መጠየቅ አለበት። ከዚህ ውጭ አማራ እድሜ ልኩን ሲደማ ይኖራል።

አማራ ክልል ለሚፈጠር ችግር ፌደራል መንግስቱን blame ማድረግ አያዋጣም።

(ጀ/ል ተፈራ ማሞ - ለethio251 የተናገረው)
2.8K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:39:22
የትግራይ ኃይሎች ከአማራ ክልል እንዲወጡ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጠየቁ!

የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል የጀመሩትን ውጊያ አቁመው ወደ ትግራይ ክልል እንዲመለሱ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጠየቁ። ሚኒስትሯ በትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ኃይሎች ክልሉን ለቀቅው መውጣት አለባቸው ብለዋል።

ቪኪ ፎርድ ይህን ያሉት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና የኢትዮጵያ መንግስት ኃይሎች ዳግም ወደ ግጭት መመለሳቸውን በተመለከተ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 26፤ 2014 ባወጡት መግለጫ ነው። ሁለቱ ኃይሎች እንደገና ወደ ግጭት መግባታቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ “መከራ የሚያመጣ” ነው ያሉት የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር፤ በክስተቱ በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን የማጣት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ገልጸዋል።

በሁለቱ ኃይሎች ውጊያ ምክንያት በቀጥታ ከሚደርሰው የሰዎች ሞት ባሻገር፤ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ የሚገኘው ሰብዓዊ ሁኔታ በግጭቱ ምክንያት ይበልጥ ስለሚባባስ የሰዎችን ሞት ሊያስከትል እንደሚችል ፎርድ በመግለጫቸው ጠቁመዋል። የሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት በትግራይ፣ በአማራ እና አፋር የሚገኙ 13 ሚሊዮን ሰዎችን የሰብዓዊ እርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው ያስታወሱት ሚኒስትሯ፤ የአሁኑ ውጊያ እና በህወሓት የተያዘው የዓለም የምግብ ድርጅት ነዳጅ፤ የሰብዓዊ ድርጅቶችን ስራ “ይበልጥ አስቸጋሪ ያደርገዋል” ብለዋል።

የብሪታንያ መንግስት፤ ህወሓት የያዘውን ነዳጅ ለእርዳታ ማከፋፈል እና ለሌሎች አንገብጋቢ አገልግሎቶች እንዲውል እንዲያደርግ ጥሪ ያቀርባል ሲሉም የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትሯ አክለዋል።
3.0K viewsedited  11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:43:27 ኮረም ከተማ ውስጥ ስብሰባ ላይ በነበሩ የወራሪ ሃይሉ አመራሮች ላይ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ሳይደመሰሱ እንዳልቀረ ተሰምቷል።

በስብሰባው ላይ የነበሩት አመራሮቹ
ጀ/ል ጻድቃን ገ/ትንሳይ፣
ጀ/ል ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ)፣
ጀ/ል ዩሃንስ (መዲድ)፣
ጀ/ል ከበደ ሸሪፎ፣
ጀ/ል አብረሃ ድንኩል እና ወዲ አባተ እንደነበሩ ለማወቅ ተችሏል።

@BruhDailyNEWS
@BruhDailyNEWS
3.1K views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 12:04:45 መግለጫ

ሕወሐት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን ቀጥሎበታል - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ሕወሐት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪዎችን ገፍቶ በየአቅጣጫው በለኮሰው እና ዛሬም እያስፋፋ ባለው እሳት ንጹሐን እየተገደሉ ነው፣ ሕዝብ እየተፈናቀለ፣ ንብረትም እየወደመ ነው።አሁን እንደሚታየው አሸባሪውን ሕወሓት ከሀገር አጥፊነት ተግባሩ የማስቆም ግዴታ በኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ላይ ወድቋል። ምክንያቱም:-

1. የሽብር ቡድኑ ሰላማችንን እንዳያደፈርስና ሀገራችንን እንዳያፈርስ መከላከል ስለሚገባ፤

2. ሕወሐት ወደ ትግራይ የሚላከውን ርዳታ ለተቸገረው ሕዝብ እንዳይደርስ፣ በተቃራኒው እርዳታው ለጦርነት እንዲውል እያደረገ በመሆኑ መንግሥት እርዳታው ለተረጂው ሕዝብ እንዲደርስና ትግራይ ውስጥ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ሕዝቡን ከችግር የመከላከል ግዴታ ስላለበት፤

3. ሕወሐት በእኩይ ተግባሩ ሕዝብን በረሃብ ለመቅጣት አቅዶ ተደጋጋሚ ጦርነት የሚከፍተው በክረምት የግብርና ወቅት በመሆኑ መንግሥት ወረራውን እየተከላከለ ያለው ሕዝብን ከረሃብ የማዳን ግዴታ ስላለበት ጭምር ነው።

ይሁንና በሕወሓት የሽብር ቡድን እየደረሱ የሚገኙ ጥፋቶችን ለማስቆም መንግሥት ለሰላማዊ አማራጭ ያደረጋቸው ጥረቶች ሁሉ እየመከኑ ባሉበት ሁኔታ፣ አሸባሪውን ሕወሓት መጫን ሲገባቸው "ሁለቱም ወገኖች" በሚል የሚወጡ መግለጫዎች ከእውነታው ያፈነገጡ በመሆናቸው ተቀባይነት የላቸውም።

በመሆኑም ሕወሓት ተደጋጋሚ የሰላም አማራጮችን በመግፋት የከፈተው ጥቃት ሃገራችንን እንዳይበትን፣ የመከላከያ ኃይላችን በሁሉም አቅጣጫ የተከፈተበትን ወረራ ከሰላም ወዳዱ ደጀን ሕዝብ ጋር በመሆን በጽኑ ጀግንነት በመከላከል ላይ ይገኛል።

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

@BruhDailyNEWS
@BruhDailyNEWS
3.5K views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 12:03:53 የሸዋ ፋኖ ወልዲያ ገብቷል።
በዚህ ወቅት ወሎ፣ሸዋ፣ጎጃምና ጎንደር አንድ ሁኑ፣ አንድ መዳኛው ይሄ ብቻ ነው። አንድ መልክ፣ አንድ ሃሳብ፣ አንድ አቋም፣ አንድወጥ ዓላማ፣ በአንድነት መቆም።መዳኛው አንድነቱ ብቻ ነው።


@BruhDailyNEWS
@BruhDailyNEWS
3.2K views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ