Get Mystery Box with random crypto!

ብሩህ ወቅታዊ ዜና

የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የቴሌግራም ቻናል አርማ bruhdailynews — ብሩህ ወቅታዊ ዜና
የሰርጥ አድራሻ: @bruhdailynews
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.10K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-10-10 12:25:00 ራያ ግንባር ህውሃት በራያ ግንባር በወትወት ድጋሜ ትንኮሳ መጀመሩ ታውቋል።የተቀበሩ ፈንጅዎች በሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ እንደሆነ ታውቋል። @bruhDailyNews
1.8K views09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 06:55:51
አሜሪካ የወንጀለኛውን ህወሀት አለቃን በድርድር ስም ከሀገር ለማስኮብለል ማሰቧ ተጋለጠ!!!

በምዕራባዊያን አመቻቺነት መሆኑ የተገለጸው የደብረፂዮን ጉዞ አሜሪካ መዳረሻዉን ማድረጉንና ይህ የጉዞ ሂደት እንዲፈፀምለት ቀድሞ ፓስፖርት መላኩን እንዲሁም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የመዳረደሪያ ቦታ ደቡብ አፍሪካ መሆኑ ለጉዞ አመቺ እንዲሆነላቸዉ ታስቦ መሆኑን የቀድሞ የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተናግሯል።

@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
@BruhDailyNews
2.7K views03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 22:42:34 ራያ ግንባር ህውሓት ጦሩን ወደ ጀመዶና ወትወት ድንበር በገፍ እያስጠጋ ነው ፤ ወደ ጀመዶና በወትወት በኩል ከአምስት ክ/ ጦር በላይ ሰራዊት በዚህ ሁለት ቀን አስጠግቷል። ከስምንት በላይ የራያ ቆቦ ቀበሌዎች በህውሓት ስር መሆናቸው ይታወቃል። @BruhDailyNews
773 views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 21:19:47
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከአሸባሪዉ ህወሃት ወደ ትግራይ በባድመ በኩል ከገባ ቡሃላ የማረካቸዉ መሳሪያዎች
ራዳር
የአየር መቃወሚያ ሚሳኤሎች

@bruhDailyNews
1.5K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 20:19:16 ህወሃት ከአፋር በርሀሌ፣ ከማይጠብሪ ከመቀሌ ደግሞ ከኩያ ከአድዋ ወደ ራያ ተጨማሪ ሀይል አስገብቷል።
በመተማ እና በበአከር በኩል ከሱዳን የተነሳ የሳምሪ ሀይል እየተጠጋ መሆኑ ታዉቋል። ጥምር ጦሩ ተዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው አላማዉ ወልቃይትን መያዝ ነው

@BruhDailyNews
1.6K views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 15:18:11 መረጃ ራያ ግንባር ትናንት ጀመዶ ማሪያም ገበያ ነበር።የህውሃት ታጣቂዎች ህዝቡን አግተው መዝረፋቸው ታውቋል። በዞብል በኩል አዲስ ቅኝ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የአርሶ አደሩን እንስሳት እያረዱ ሠራዊት እየቀለቡ መሆኑ ተሰምቷል። በተጠቀሱት አካባቢዎች ውጊያው በመቆሙ ሀይል የማሠባሰቢያ ጊዜ በማገኘታቸው ይህንኑ እየሠሩበት ነው ተብሏል። ህውሃት በራያ ግንባር ለዳግም ወረራ የሚመስል ዝግጅት እያደረገ…
2.7K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 11:07:24 ጀግናው የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዛሬ ርምጃ ወስዷል።

በዚህ ዕርምጃ አሸባሪው ሕወሐት ታጣቂዎቹን ሲያሠለጥንባቸው በነበሩ የወታደራዊ ማዕከላት ላይ ኢላማውን የጠበቀ አኩሪ ርምጃ ወስዷል።

ደርቤ ከርቤ (ዛና)
ደንጎላት
አግበ

የተባሉት የጁንታው የማሠልጠኛ ማዕከላት በአየር ኃይላችን ዕርምጃ ተወስዶባቸዋል።

@BruhDailyNews
758 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 08:47:50 መረጃ ራያ ግንባር

ትናንት ጀመዶ ማሪያም ገበያ ነበር።የህውሃት ታጣቂዎች ህዝቡን አግተው መዝረፋቸው ታውቋል።

በዞብል በኩል አዲስ ቅኝ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የአርሶ አደሩን እንስሳት እያረዱ ሠራዊት እየቀለቡ መሆኑ ተሰምቷል።

በተጠቀሱት አካባቢዎች ውጊያው በመቆሙ ሀይል የማሠባሰቢያ ጊዜ በማገኘታቸው ይህንኑ እየሠሩበት ነው ተብሏል።

ህውሃት በራያ ግንባር ለዳግም ወረራ የሚመስል ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ታውቋል።አቅም እስከሚፈጥር በዝምታ መመልከቱ ጥቅም የለውም።
በሌላ ግንባር መከላከያው ወደ አክሱም መቃረቡ ተሰምቷል።

@BruhDailyNews
1.4K views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 07:25:50
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1497ኛው የነብዩ ሙሃመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፡፡

@BruhDailyNews
1.6K views04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 17:19:18
ገነት ሞላ እባላለሁ። የፋኖ አሸናፊ አለሙ ባለቤት ነኝ። ልዑል አሸናፊ የሚባል የ2 አመት ልጅ አለን። ባለቤቴ ለአማራ ክብር ሲል በበላጎ ተራራ ምሽግ ሰብሮ ተሰውቷል። ልጃችን አባቱን፣ እኔም ባለቤቴን ብናጣም የጀግና ሞት በመሞቱ ብዙ አላዝንም። በቤት ኪራይና በችግር ብንኖርም፣ ልጄ ሲያድግ የሚኮራበት ታሪክ እንዳለው እነግረዋለሁ።
ገነት ሞላን መርዳት የምትፈልጉ 1000468732557 ንግድ ባንክ
ስልክ ቁጥሯ 0919443244 ነው

ፈለገ ግዮን
@BruhDailyNews
1.8K viewsedited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ